Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአፋር 486 ሰዎች በለይቶ ማቆያ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአፋር ክልል በአራት የለይቶ ማሰንበቻ (ማቆያ) ጣቢያዎች 486 (አራት መቶ ሰማኒያ ስድስት) ሰዎች ተለይተው ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑ ተሰማ፡፡
በክልሉ በተለያየ አቅጣጫ በእግራቸው ጭምር...
ኢትዮጵያ ከውጪ ንግድ 2 .09 ቢሊዮን ዶላር አግኝታለች ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2.09 ቢሊዮን (ሁለት ነጥብ ዘጠኝ) የአሜሪካን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ።
በ2012 በጀት ዓመት 9 ወራት 2.68...
ዶ/ር አብርሃም በላይ ከክልሎች እና የተቃዋሚዎች ጋር ጦርነት የመጨረሻ አማራጭ ነው አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ጦርነት የመጨረሻ የመፍትኄ አማራጭ እንጂ፣ ተፈላጊ አማራጭ አይደለም" ሲሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ አስታወቁ።
ሰሞነኛው የህወሓትና የተለያዮ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
የሱዳኑ ም/ፕሬዝዳንትና መከላከያ ሚኒስትሯ የሆኑት ባለቤታቸው በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሪያክ ማቻር እና የመከላከያ ሚኒስትር የሆኑት ባለቤታቸው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ ።
ጥንዶቹ በኮቪድ 19 ቫይረስ መጠቃታቸው...
800 ግራም ወርቅ መኪና ውስጥ ሲከፋፈሉ የነበሩ ሦስት ሰዎች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከ800 ግራም በላይ ወርቅ በተሸከርካሪ ውስጥ ሆነው እየመዘኑ ሲከፋፈሉ የተገኙ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ ገለፀ።
ግለሰቦቹ ቀደም ሲል በአንድ የወርቅ መሸጫ...
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሀመደ መልእክት
ውድ የሀገራችን ህዝቦች
ክቡራትና ክቡራን
‹‹ብዙዎቹ የፈጠራ ውጤቶች የፈተና ልጆች ናቸው›› ይባላል። የሰው ልጆች ከዛሬው ሥልጣኔያቸው ላይ የደረሱት በየዘመናቱ የተደቀኑባቸውን እንቅፋቶች ለማለፍ እውቀትና ክሎታቸውን በስፋት በመጠቀማቸው...
ኢትዮጵያ ከፍተኛውን ቁጥር አስመዘገበች፤ በአንድ ቀን 35 ሰዎች ኮሮና ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ መግባቱ ከተሰማ በኋላ ከፍተኛው ቁጥር የተመዘገበበት የኮቪድ 19 ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገ...
በመቀለ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተደረገ ግጭት ፖሊስ አንድ ወጣት ገድሎ፣ ሁለት አቆሰለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀለ ከተማ፣ 05 ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሰብሰብ ብለው የተለያዮ ጉዳዮች ላይ ሲወያዮ የነበሩ ወጣቶችን ለመበተን በፀጥታ ኃይሎች ተደረገው ጥረት ግጭት ቀስቅሶ...
ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም በዓለም ሀገራት የጤና ሚኒስትሮች እየተፈተኑ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሁሉም ሀገራት የጤና ባለሥልጣናት፣ ዓለም ኮሮናቫይረስን በተመለከተ እስካሁን የተወሰደው እርምጃ ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ ሊያቀርቡ ይችላሉ ተባለ።
የዓለም ጤና ድርጅት 194 አባል አገራት...
ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ ህግ ሲጥስ የኖረ ድርጅት መሆኑን አረና አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኢሕአዴግ (ብልፅግና) ተነጥሎ ትግራይን እያስተዳደረ የሚገኘው ህወሓት ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ሕግ ሲጥስ የኖረ ድርጅት ከመሆኑ ባሻገር፤ አሁኑም ለአገር ሰላም መደፍረስ ምክንያት የሆኑ...































