Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያናት የተቋረጠው መንፈሳዊ አገልግሎት እንዲጀመር ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በየአጥቢያ ቤተክርስቲያናት ተቋርጦ የቆየው መንፈሳዊ አገልግሎቶች ዳግም እንዲጀመር ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አሳለፈ። ቤተ ክርስቲያን ዳግም ወደ መደበኛ መንፈሳዊ አገልግሎት...

የሱዳን ጦር በአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጥቃት ሰነዘረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳን ጦር በምዕራብ አርማጭሆ ኮረደም፣ ልዩ ስሙ "አሴራ" በተባለ አካባቢ ትናንት ግንቦት 5/2012 ዓ.ም በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻዎች፣ እንዲሁም በገበሬዎች ላይ  ተኩስ...

በኩዌት መጠለያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት ወደ ሀገር ቤት እስኪመልሳችሁ ታገሱ ተባሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እስኪየኮቪድ 19 ቫይረስ ያመጣውን ሁለንተናዊ ጣጣ  ተከትሎ በስደት ያሉ ኢትዮጵያውያን በሰው ሀገር ለችግር መጋለጣቸውን ተከትሎ፣ በኩዌት በመጠለያ የምትገኝ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው እስከትሳፈሩ...

ዳግም ምዝገባ ያላካሄዱ የሲቪል ድርጅቶችን በተመለከተ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዳግም ምዝገባ ሳያከናውኑ የቀሩና ጊዜው ያለፈባቸው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ለማወቅ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ መሆኑ ተሰማ። በሀገራችን የሚገኙ ሁሉም የሲቪል ማኅበረሰብ...

በአዲስ አበባ ማስክ ያላደረጉ ሰዎች በጅምላ በፖሊስ ሲታፈሱ ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዮ ስፍራዎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (ጭምብል) አላደረጋችሁም በሚል ነዋሪዎች በጅምላ በፖሊሶች ሲታፈሱ ውለዋል። ፖሊሶች በየትኛዋም የመኪናው አውራ መንገዶች...

ሱዳን የህዳሴው ግድብ ውሃ አምላልን አልቀበልም በማለት ለግብፅ አጋርነቷን አሳየች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላልን በተመለከተ ከኢትዮጵያ የቀረበላትን ሃሳብ አልቀበልም በማለት  ማፈንገጧና ዳግም ከግብፅ ጋር መቆሟ ታወቀ። በአባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ...

ዓመታዊው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የረክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የረክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዕተ ጉባኤ ዛሬ መከፈቱ ተሰምቷል። ጉባኤው ሲከፈት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ...

ሁለት ወጣቶች ዛሬ  የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐት  ውስጥ  ለ2.650 (ሁለት ሺኅ ሥድስት ሀምሳ) ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 2 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው በምርመራ...

በሰዐት 30 ሺኅ ተጠቃሚዎችን የሚያስተናግድ ተርሚናል መገናኛ አካባቢ ይገነባል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ፣ መገናኛ አካባቢ ዘመናዊ የሆነ የብዙኃን ትራንስፖርት ተርሚናል ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በመዲናዋ  የተለያዮ የልማት ሥራዎችን...

አራት የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በወቅታዊው የቀጠና ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አባል ሀገራት መካከል የአራት ሀገራት መሪዎች በወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው ተባለ:: የአራቱ ሀገራት መሪዎች በወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ...

Poems