Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በቤታቸው እንዲሠሩ የታዘዙ የመንግሥት ሠራተኞች ትራንስፖርት ሲጠቀሙ ከተገኙ መታወቂያቸው ይቀማል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ስጋት በመንግሥት ከቤታቸው ሆነው ሥራ እንዲሠሩ የተደረጉ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሲጠቀሙ ከተገኙ መታወቂያቸውን እንደሚነጠቁ ተነገረ፡፡ ከፌደራል ሲቪል...

8 ዓይነት የኮሮና ክትባት መድኃኒቶች በፍጥነት እየተሠሩ መሆኑን ዶ/ር ቴዎድርስ አድኃኖም ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዶክተር ቴዎድሮስ  አድኃኖም የሚመራው የዓለም የጤና ድርጅት 7 ወይንም 8 የኮሮና ቫይረስ የክትባት መድኃኒት እዉን ለማድረግ በፍጥነት እየተሠራ መሆኑን ገለፁ:: የዓለም የጤና ድርጅት...

ለጦርነት ያኮበኮበችው ግብፅ ከአይ ኤም ኤፍ የ2.77 ቢሊዮን ዶላር ብድር ተፈቀደላት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግብፅ ከዓለም ዐቀፉ የገንዘብ ተቋም የ2.77 ቢሊየን ዶላር ብድር እንደፀደቀላት ተነገረ። ተቋሙ ሀገራት ኮሮና ወረርሽኝ እያደረሰባቸው ካለው የኢኮኖሚ ጉዳት ለማንሰራራት የሚያደርጉትን ጥረት...

የንግድ ባንክ የጥበቃ ሠራተኛ የሆነች ሴት ፤ በሥራ ባልደረባዋ በጥይት ተመትታ ተገደለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኛ የሆነች አንዲት ሴት በሥራ ባልደረባዋ ከኋላዋ  በጥይት ተመትታ ሕይወቷ ማለፉ ተነገረ:: በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተለምዶ "ቴድሮስ አደባባይ" ተብሎ የሚጠራው...

ኢትዮጵያ 25 የኮሮና ላብራቶሪዎቼን 52 ለማድረስ አቅጃለሁ አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በተለያዮ ሀገራት ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ የተለያዮ ናሙናዎችን ወደ ውጭ ሀገራት ልካ ከማስመርመር የራሷ የሆኑ በርካታ አስተማማኝ ላብራቶሪዎችን ለመገንባት ችላለች...

የመብራት ለመክፈል ንግድ ባንክ ከፍተኛ ወረፋ ተጨናንቋል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ክፍያን በተመለከተ አዲስ አሠራር ዘርግቻለሁ ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ስምምነት ቢፈጽምም በሁሉም ንግድ ባንክች ከፍተኛ የሆነ መጨናነቅ...

ድንበሯን ዘግታ የቆየችው ኢትዮጵያ አምስት ኬላዎችን ልከፍት ነው    

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ድንበሯን ዘግታ የቆየችው ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት አዲስ አምስት ኬላዎች በቅርቡ ልትከፍት ነው ተባለ፡፡ የቫይረሱ ሥርጭትን መቆጣጠር ባልተቻለበትና በኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ በመጪው ክረምት የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት ዕቅዷን እንደማትቀይር አረጋገጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በመጪው ክረምት የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን ለመጀመር ከያዘችው ዕቅድ እንደማታፈገፍግ አስታወቀች፡፡ በዕቅዱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የመሩት ውይይት ዛሬ...

ኢዜማ ኅብረተሰቡን በስሜታዊነት በማነሳሳት ሥልጣን መያዝ እንደማይሻ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመፍጠር የሚያግዙ ሥራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የፓርቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር...

ዛሬ በተደረገ ምርመራ ዐሥራ አንድ ሰዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 764 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። ዛሬ...

Poems