Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ጦር የኬንያን አውሮፕላን መትቶ መጣሉን አሚሶም አረጋግጫለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ሠራዊት ሶማሊያ ውስጥ የኬንያን የጭነት አውሮፕላን መትቶ መጣሉን በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ሠላም አስከባሪ ኃይል አሚሶም ይፋ አደረገ።
የኢትዮጵያ ሠራዊት አንድ ክፍል...
አምስተኛው ሰው ዛሬ ሕይወቱ አልፏል ፣ 16 ተጨማሪ ሰዎችም በኮሮና ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ባለፉት 24 ሰዐት ውስጥ በተደረገው 2.383 (ሁለት ሺኅ ሦስት መቶ...
የአቶ ለማ መገርሳ ድምፅ እንዳይተላለፍ የተደረገበት ምክንያት እየተጣራ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔት ዎርክ (ኦቢኤን) የቦርድ አባል እና የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሓላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ፤ የአቶ ለማ መገርሳ ድምጽ በኦ ቢ...
እነ በረከት ስምዖን ይግባኝ እንደሚጠይቁ ጠበቃቸው አረጋገጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአቶ በረከት ስምዖንና የአቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ጠበቃ ትናንት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በግለሰቦቹ ላይ የወሰነውን ውሳኔ በመቃወም ደንበኞቻቸው ይግባኝ...
እንደወጣች ቀረች || በአንተንሳይ መስፍን
ቅድመ ታሪክ
ልደቱ አያሌው የህዝብ ልጅ ነበረ።
ልደቱ በማንዴላ የተመሠለ የነፃነት ታጋይ ነበረ።
ምዕራፍ አንድ
ልደቱ አያሌው 'ማንዴላ' በሚባልበት ሰሞን" የዚህ ሰውዬ ነገር አላማረኝም " ብዬ ብዙ ያገር...
ዶናልድ ትራምፕና ምክትላቸው በየቀኑ የኮሮና ምርመራ እንዲደረግላቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካዉ ምክትል ፕሬዝዳንት ፕሬስ ሴክሬታሪ ካንቲ ሚለር በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ:: ይህን ተከትሎም ለጥንቃቄ ሲባል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና ምክትላቸዉ ማይክ ፔንስ...
የአስም ሕመምተኞች ከኮሮና ቫይረስ አብዝተው ራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአስም ሕመምተኞች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ከመጣው ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን አብዝዉ መጠበቅ እንዳለባቸው የሕክምና ባለሙያዎች አስታወቁ::
በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተር...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት 10 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት 10 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቅጃለሁ አለ፡፡
በረጅም ጊዜ የሚከፈለው ይህ ብድር የተፈቀደው፣ በ"ቱሉ ሞዮ" አካባቢ...































