Amharic Posts
Home Amharic Posts
ተፍጻሜተ ስብከት? || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
ግንቦት 2012
በመጀመሪያ ስለጠቅላይ ሚኒስትሩ ትንሽ ልናገር፤ በሥልጣን ወንበሩ ላይ ሲወጣ ሕግንና ሰይፍን በመጨበጥ ፋንታ ሁለቱንም ጥሎ መጽሐፍ ቅዱስን አነሣ፤ ስለፍቅርና ስለይቅርታ ሰበከ፤ ጉዳት የለውም፤...
የለማ መገርሳ ድምፅ በኦ ቢ ኤን ቲቪ እንዳይተላለፍ መከልከሉ በሠራተኞች ዘንድ ቅሬታ ፈጠረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ረቡዕ እለት አዳማ ውስጥ በተፈጸመው የታዋቂው ባለሃብት ከቢርሁሴን ቀብር ላይ ለማ መገርሳ ተገኝተው አጭር ንግግር አድርገው የነበረ ቢሆንም የመከላከያ ሚኒስትሩ ንግግር...
ግብፅ የጦር ሄሊኮፕተሮቿን ዘመናዊ ለማድረግ ለአሜሪካ የ2.3 ቢሊዮን ዶላር ክፍያ ፈጸመች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግብፅ ያሏትን የጦር ሄሊኮፕተሮች አሜሪካ እንድታድስላት በጠየቀችው መሠረት ሁለቱ ሀገራት ከስምምነት ላይ መድረሳቸው እየተነገረ ነው::
በስምምነቱ መሠረት አሜሪካ የግብፅን 43 ኤ.ኤች፣ 64-ኢ...
አቶ በረከት 6 ዓመት አተ ታደሰ 8 ዓመት ተፈረደባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሥራን በማያመች መንገድ መርተዋል በሚል የሙስና ወንጀል የከሰሳቸው የቀድሞ ባለስልጣን አቶ በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳ...
ትናንት ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 19 ሰዎች በቤት ለቤት ምርመራ የተገኙ መሆናቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ መረጃ (የሚቀበልበትን ነፃ የስልክ መስመር ይፋ አደረገ፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች በ6406 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል...
መንግሥት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የ4.5 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች 4.5 ቢሊየን ብር ብድር ፈቅጃለሁ አለ። ኢንዱስትሪዎቹ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባሳደረው ተፅዕኖ እንዳይጎዱ በመንግሥት በኩል ድጋፍ እንዲደረግላቸው...
የሲሚንቶ ኢንዱስትሪዎች በኮቪድ 19 ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ ይጎዳሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሲሚንቶ አምራች ኢንዱስትሪዎች በኮቪድ 19 ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ ከሚጎዱ ዘርፎች አንዱ እንደሚሆን ተሰማ፡፡ የፌደራልና የክልል መንግሥታት በጋራ ዘርፉን በመደገፍ ከተጋረጠበት አደጋ...
ዛሬም ተጨማሪ ሦስት ወጣቶች በአዲስ አበባ የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት 24 ሰዐት ውስጥ በተደረገው 1.861 (አንድ ሺኅ ስምንት መቶ ሥልሣ አንድ) የላብራቶሪ ምርመራ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር...
ሰዎችን ሰብስበው ጠጅ ያጠጡት የጠጅ ቤት ባለቤት ተቀጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ ሰዎችን ሰብስበው ጠጅ ሲያጠጡ የተገኙት የጠጅ ቤት ባለቤት በገንዘብ ተቀጥተዋል ተባለ፡፡
ባለ ጠጅ ቤቱ፤ በጠባብ ክፍል ውስጥ ርቀታቸውን...
ት/ቤቶች በመዘጋታቸው ያለ ዕድሜ ጋብቻ መጨመሩ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል ባሉ የተለያዩ ዞኖች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን ተከትሎ ያለ እድሜ የሚደረጉ ጋብቻዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተባለ።
ይህ...































