Amharic Posts
Home Amharic Posts
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን መንግሥት ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ዛሬ መጋቢት 4 ቀን ይፋ አደረገ።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዛሬ...
በአዲስ አበባ በርካታ ኤምባሲዎች የኮንሱላር አገልግሎት አቋረጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ በአንድ ጃፓናዊ አማካይነት ከስምንት ቀናት በፊት ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ መረጃው...
የሜቴክ ከፍተኛ ሓላፊ የነበሩት ኮለኔል ተሰማ የዘጠኝ ዓመት አስር ተፈረደባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሜቴክ የቀድሞ ከፍተኛ ሓላፊ ላይ በመሠረተው ክስ የኅብረት ማኑፋክቸሪንግ እና ማሽን ግንባታ ኢንዱስትሪ የሠራተኞች ንጽህና መስጫ (ላውንድሪ)...
በረከት ስምኦን ፍርድ በፍጥነት እንዲሰጣቸው ዛሬ በችሎት ተማጸኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 19 ቀን 2012...
ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘዉዴ በዓባይ ጉዳይ ከፕ/ት ዮዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጉብኝት በማደረግ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች የኢትዮጵያን በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ...
ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት || ልደቱ አያሌው || ለውይይት የቀረበ
አቶ ልደቱ አያሌው “የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት” መቋቋም አስፈላጊነት በሚል ባለ 26 ገጽ የመወያያ ጽሑፍ አቅርበዋል። አንባቢያን ትወያዩበት ዘንድ እንዲህ አቅርበነዋል :-
|| ሙሉውን...
የሕዳሴው ግድብ ዝቅተኛ የመደራደሪያ ነጥባችን የቱጋ ነው? || ዋዜማ
ከ31 ቢሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ማለፍ የለብንም ይላሉ ባለሙያዎች፣ የድርድሩ ቡድን መሪ የተለየ ሀሳብ አላቸው
ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላልና አለቃቅ እንዲሁም...
ከፕ/ት ትራምፕ ጋር ፎቶ የተነሱት ሹም የኮሮና ተጠቂ ሆኑ || ታምሩ ገዳ
የብራዚሉ ፕ/ት ጃየር ቦልሳልኖሮ ባለፈው ሳምንት ወደ አሜሪካ ተጉዘው ከአሜሪካው አቻቸው ከፕ/ት ትራምፕ ጋር ሲወያዩ አብረዋቸው የነበሩት እና ከትራምፕ እና ከምክትላቸው ጋር የመታሰቢያ ፎቶ...
በሽታው ሌላ ነው || መስከረም አበራ
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የሃይማኖት ሰባኪ ነው። የሰባኪ ስራ ደግሞ ሃይማኖቱን ማስፋፋት ነው።ሁሉም ሰው የራሱ ሃይማኖት ትክክለኛ ነው ብሎ ያምናል። ስለዚህ የሃይማኖቱን አስተምሮ ለነፍሳት ሁሉ...
የልደቱ ወቅታዊ ትንታኔ || ሙሼ ሰሙ
የልደቱ ወቅታዊ ትንታኔ ከወጣ ሁለት ቀኑ ነው። የራሴ የተለዩ አቋሞች ቢኖሩኝም፣ ገንቢ ምዘናዎችና አድናቆቶችን ከየቦታወ እያነበብኩ ነው። ያበረታታል። ልደቱ ሰነዱን ለውይይት ስላቀረበው፣ ገንቢ ትችቶችንም...































