Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኹከት የሰነበቱት ደብረብርሃን፣ አዳማና ዋቻሞ ዮንቨርስቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዳማ ጀነራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ፣ ደብረ ታቦርና ዋቻሞ ዩኒቨስቲዎች በተለያየ የሙያ ዘርፍ ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎቻቸውን በዛሬው ዕለት አስመረቁ። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ በመደበኛ...

ዶናልድ ትራምፕ ለኮሮና ቫይረስ በተደረገላቸው ምርመራ ከበሽታው ነፃ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኮሮና ቫይረስ በተደረገላቸው ምርመራ ከበሽታው ነጻ ሆነው እንደተገኙ የጽህፈት ቤታቸው ዶክተር ገለጹ። ሾን ኮንሊይ ከሰዓታት በፊት ባወጡት መግለጫ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌና ላልይበላ ከተሞች የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ መቀሌና ላልይበላን ጨምሮ በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍሎች ዛሬ ሊያደርጋቸው የነበሩ በረራዎችን ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት መሰረዙን ይፋ አደረገ። በተመሳሳይ...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት ጉዳዩን አስመልክቶ...

ሥር ነቀል ለውጥ ላይ ያለው መከላከያ በምዕራብ ሸዋ የመከላከያ ካምፕ ሊገነባ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢሕአዴግ ፈራርሶና ከስሞ ወደ ብልፅግና ከተቀየረ በኋላ መንግሥታዊ መዋቅሮችን ጨምሮ በጸጥታ አካላት ላይ አዳዲስ አደረጃጀቶችን እየተገበረ የሚገኘው የዐቢይ አሕመድ መንግሥት ፊቱን...

ወጣቶች ሰማዕት የሆኑበትን የመገናኛው የቦታ ይዞታ ማረጋገጫ ለቤተክርስቲያን ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጥር 20 ቀን 2012 ዓ.ም. በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እና 5 በተለምዶ መገናኛ 24 በሚባለው አካባቢ ቤተ ክርስቲያንን ሲጠብቁ ያድሩ...

አጠራጣሪ ለሆነው ቀጣዮ ምርጫ ቦርዱ የምርጫ ክልሎችን ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀጣዮ አገራዊ የምርጫ ክልሎችን ይፋ ማድረጉ ታወቀ:: የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች የተካፈሉበት፥ የምርጫ ክልሎች ይፋ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንጦጦ ፕሮጀክትን ጎበኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ  "እንጦጦ" እየተካሄደ ያለውን የእንጦጦ ፕሮጀክት ዛሬ በስፍራው ተገኝተው ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጉብኝቱን አስመልክቶ...

ማኅበረ ቅዱሳን በ2 ዓመት ውሰጥ ከ20 በላይ አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸውን ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ የሆኑት አቶ ውብሸት ኦቶሮ ባለፉት ሁለት ዓመታት...

የቀድሞ ሠራዊት አባላት ለህዳሴው ግድብ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ የቀድሞው ሠራዊት የልማትና የድጋፍ ማህበር ግብጽ ታላቁን የህዳሴ ግድብ አስመልክታ የምታሰማውን ድንፋታ አጣጥሎ ፤ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ እስከ ህይወት መስዋዕትነት...

Poems