Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጣሊያን 1ቢሊዮን ብር ድጋፍ ከኢትዮጵያ ጋር ተፈራረመች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ1 ቢሊየን 40 ሚሊየን ብር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት  በአደዋ ድል ማግስት መፈራረማቸው ተነገረ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ...

የደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ከዓለም የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ከዓለም የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት አንድሪው ሱሊቫን ጋር መወያየታቸው ታወቀ። በውይይታቸውም ተቋማቱ በተለያዩ ጉዳዮች...

1.5 ሚሊየን ዓመት ያስቆጠረ የራስ ቅል በአፋር ተገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || "ኦልዶዋን" እና " አሹሊያን" የተሰኙ የድንጋይ መሣሪያዎች ከሆሞ ኢሬክተስ የጭንቅላት ቅሪተ አካላት ጋር በአፋር ክልል የጎና መካነ ጥናት መገኘታቸው ተረጋገጠ። የጭንቅላት መጠኑ...

ብርሃኑ ጸጋዬ ከጠቅላይ ዐቃቤ ህግነት ሓላፊነት ተነስተው በአምባሳደርነት ተሾመዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት የተለያዮ የመንግሥት ሹመቶችን ሰጥተዋል:: በሹመቱ በለውጡ ማግስት ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሆነው የተሾሙት ብርሃኑ ጸጋዬ...

በቀን 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚወልደው የደቡብ ክልል ዕዳ 5 ቢሊዮን ደረሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ክልል ለአርሶ አደሮች የሚሰራጭ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ የክልሉ መንግሥት ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ የወሰደው ብድር ሳይከፈል በመጠራቀሙ የብድር መጠኑ ከአምስት ቢሊዮን...

አስመራ አውሮፕላን ስለታገዱት ካርዲናል ጳጳስ የኤርትራ መንግሥት ማብራሪያ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ አሥመራ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የታገዱት የኢትዮጵያውን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ጉዳይን በማስመልከት የኤርትራ...

የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ግንባታ 88 በመቶ ተጠናቋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 88 በመቶ መጠናቀቁ ተነገረ። ከሞጆ መቂ ከሚዘልቀው 56 ኪሎ ሜትር ውስጥ የ50...

የአፍሪካ አየር መንገዶች በአንድ ወር ብቻ 400 ሚሊዮን ዶላር ማጣታቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፈው ሳምንት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ የካቲት ወር ላይ ብቻ በኮሮናቫይረስ ምክንያት የአፍሪካ አየር መንገዶች 400 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማጣታቸውን ዓለም ዐቀፉ የአየር...

31 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የወጪና ገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት አምስት ቀናት ግምታዊ ዋጋቸው 31 ሚሊየን 614 ሺህ 620 ብር የሚገመት የወጪና ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተይዘዋል። የተያዙት  ዕቃዎች አዳዲስና አሮጌ አልባሳትና...

Poems