Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአማራ ክልል ዳኞች ላይ የሚፈጸም ጥቃት መጨመሩ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በዳኞች ላይ የሚፈጸም ጥቃት እየተበራከተ መምጣቱ ተገለጸ። ይህ ጥቃት በተለያዩ የክልሉ የፍትሕ መዋቅር ውስጥ በመሆን ሕግን እንዲተረጉሙ...
በጎንደር የታሰሩት 13 ካናዳውያን የሕክምና ባለሙያዎች ጉዳይ መፍትሄ አላገኘም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ያለ ሕጋዊ ፈቃድ በጎንደር ከተማ የሕክምና አገልግሎት ሲሰጡ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ 13 ካናዳውያን በቁጥጥር ሥር የዋሉት።
ባለፈው ሳምንት መገባደጃ አርብ የካቲት 20/2012...
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል።
በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ጉባዔ የአፍሪካ ኢንተርኔት ሶሳይቲ ከአጋሮቹ ጋር...
የሰላም ሚኒስቴርና ሲቪክ ማኅበራት በአጋርነት ሊሠሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሰላም ሚኒስቴርና የሲቪክ ማኅበራት በአጋርነት መሥራት የሚያስችላቸው የትብብር ማዕቀፍ መዘጋጀቱ ተገለፀ።
በዛሬው ዕለትም በተዘጋጀው ማዕቀፍ ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት...
አምባሳደር ዴቪድ ሺን አሜሪካ ለግብፅ እያደላች መሆኑን ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያና በቡርኪና ፋሶ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ዴቪድ ሺን የህዳሴው ግድብ የውሃ አሞላል ድርድርን አስመልክቶ የአሜሪካ መንግሥት ለግብጽ እያደላ መሆኑን ገለጹ::
የቀድሞው...
የመጨረሻዋ ለሊት || ወሰንሰገድ ገብረኪዳን
የአድዋ ጦርነት ሲዘከር ከጀግኖች አባቶቻችን እና እናቶቻችን መሃከል “በተለይ” የሚጠቀሱ ወይም ሊጠቀሱ የሚገባቸው ጀግኖች አሉ፡፡ አድዋ በተዘከረ ቁጥር አፄ ምኒሊክን መጥቀስ ግድ ነው፡፡ እቴጌ...
ብልጽግና ፓርቲ ከአአ ሕዝብ ጋር እልህ ተጋቢቷልን??? || ዳንኤል ሺበሺ
የአድዋ ነገር ውስጤ! ነበረና ገና ከማለዳው ነበር ወደ ምንሊክ አደባባይ ያቀናሁት፡፡ የአድዋ በዓል ድባቡ ደስ ይላል፤ ሕዝቡ ለታሪክ ያለው ከበረታ ሳይ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ...
አድዋ ህያው ነው || አንተነህ መርዕድ
ጀግኖች አባቶቻችን ባደረጉት ተጋድሎ ኢትዮጵያ በነጻነት ኮርታ ኖራለች፤ አፍሪካውያን ወንድሞቻችንና በቅኝ አገዛዝ ቀንበር የነበሩ የዓለም ሃገራት የነጻነት ተስፋ የሰነቁትና የቅኝ አገዛዝን ፍጻሜ ትግል የጀመሩት...































