Thursday, March 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና ያየሰው ሽመልስ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትላንት ግንቦት 18 ቀን 2014 ዓ.ም. በፀጥታ ኃይሎች የተወሰዱት የመገናኛ በዙኀን ባለሙያዎቹ ተመስገን ደሳለኝ እና ያየሰው ሽመልስ ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ...

ኢሰመኮ ያለአግባብ የታሰሩት ሁሉም የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች እንዲፈቱ አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በእስር ላይ የሚገኙ ሁሉም የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች እንዲፈቱ አሳሰበ። ኮሚሽኑ ዛሬ እንዳስታወቀው፤ በትላንትናው እለት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰዱትን...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሳምንታዊው የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋሉን ወንድሙ ተናገሩ። የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ...

Poems