Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከሟች ቤተሰቦች ልብ የተገኘ ተስፋ || ዳ/ን አባይነህ ካሴ
“ጀኔራል ሠዓረ ስለሞተ ኢትየጵያ አትፈርስም፤ እኛ ጠንክረን ከቆምን ኢትዮጵያን አንድ እናደርጋታለን” መአሾ ሠዓረ
“የአባቴ ደም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው” መዐዛ አምባቸው
“የሟቾቹ (የብ/ጀ/ አሳምነው ጽጌ፣ ዶ/ር...
ከብዙዎቹ በጥቂቱ የሚነሱት ጥያቄዎች ይህን ይመስላሉ || ያሬድ ጥበቡ
ባላወቅኩት ምክንያት በተለይ የሁለቱ ጄኔራሎች የሰአረና የአሳምነው ሞት መረረኝ ። ልጅነታቸውን ለህዝብ ትግል የሰጡ ጀግኖች በአልባሌ መንገድ ሲገደሉ ያማል። ጦር ሜዳ ላይ ከጠላት ጋር...
በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ...
የረቡዕ ሰኔ 19/2011 ዜናዎች || ዋዜማ
1. የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩት ሌትናንት ጀኔራል ሰዓረ መኮንንና የጡረተኛው ሜጀር ጀኔራል ገዛዒ አበራ ቀብር ስነ ሥርዓት ዛሬ በመቀሌ ቅዱስ ገብርዔል ቤተክርስትያን...
በአማራ ክልል ግርግር ዙሪያ አጫጭር ዜናዎች
- የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጄነራል አሳምነው ጽጌ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸው ተገለጸ:: ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን...
የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው || ያሬድ ሃይልማሪያም
አያያዙን አይተህ ሽልጦውን ...
የሰሞኑ ግርግር፣ አሳዛኝ እና ልብ የሚያደሙ ክስተቶች እና የመፈንቅለ ትርምስ ዜናዎች ከብዙ አቅጣጫ እጅግ ተቃራኒ የሆኑ ብዙ አወዛጋቢ መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ...
ከቡርቃ ዝምታ ወደ ፊንፊኔ ጫጫታ || አስራደ
|| ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
ጀግናው? ዶ/ር አብይ እነሆ! || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ጀግና?
ደግ ሰው እሺ። ትሁት ሰው፥ አዋቂ ሰው፥ አስተማሪ ሰው፥ ታታሪ ሰው፥ ቢባል ይሁን ያስማማናል። ግን አንዳንዶች ጀግንነትን ከዶ/ር አብይ ብርታት ጎራ አይመድቡትም። ይልቁንም የጀግነንት...
ጄኔራል አሳምነው ፅጌ አልተያዙም ያሉበትም አይታወቅም! || ጴጥሮስ አሸናፊ
በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል ከተደረገው "የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ" እና ግድያ ጀርባ አሉ ተብለው የተጠረጠሩት ብርጋዲየር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ያሉበት እንደማይታወቅ የክልሉ የሰላም ግንባታና ህዝብ...
በአማራ ክልል መፈንቅለ መንግስት ዙሪያ የተረጋገጡ እውነቶች ዝርዝር
- የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንንና በጡረታ ላይ የነበሩት ሜጄር ጄኔራል ገዛዒ አበራ በጠባቂዎቻቸው ተገድለዋል
- የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አምባቸው መኮንን...































