Amharic Posts
Home Amharic Posts
«አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን? || መስፍን ማሞ ተሰማ
«አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን?
Is 'Emperor Abiy' at the gates in Ethiopia?
ፀሀፊ፤ DW's Ludger Schadomsky.
ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
«አዲስ የተስፋ...
መርታት፤ መረታት፤ መገገም || በእውቀቱ ስዩም
የሆነ ጊዜ ላይ ረከቦት ጎዳና፤ ባንዱ ካፌ ውስጥ፤ ቡን ስጠጣ፤ አንድ ጎረምሳ ወደ ተቀመጥኩበት መጣ፤ ልጁ ግድንግድ ነው፤ ጎልያድ ዳዊትን አዝሎ ያክላል፤ እኔ ደሞ...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች || ሰኔ 1/2011 ዓ.ም
“ፓልም ዘይት” ለሳሙና ፋብሪካ ግብዓት የሚውል ተረፈ ምርት መሆኑ ታወቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ አገር ቤት እንዳይገባ የታገደው ‹‹ፓልም›› ዘይት ለሳሙና ፋብሪካ የሚውል ተረፈ ምርት...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች || ሰኔ 26 /2011 ዓ.ም
“ፓልም ዘይት” ለሳሙና ፋብሪካ ግብዓት የሚውል ተረፈ ምርት መሆኑ ታወቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ አገር ቤት እንዳይገባ የታገደው ‹‹ፓልም›› ዘይት ለሳሙና ፋብሪካ የሚውል ተረፈ ምርት...
በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ
ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት...
የሰኞ ሰኔ 24/2011 ዐበይት ዜናዎች || የዋዜማ
1. ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ስለ ተቋማዊ ማሻሻያ፣ ኢኮኖሚ፣ ጸጥታ፣ መገናኛ ብዙኻን ነጻነትና ፖለቲካ ምህዳር...
የዴሞክራሲን ሰብል በጅብ እርሻ እንዲል ዳኛቸው || አቤል ዋበላ
ብዙዎች ሀገራቸውን ከመውደዳቸው እና ሰላምን ከመፈለጋቸው የተነሳ ፅንፈኛ ከሆኑ አማራጮች ይልቅ መሀከለኛውን መንገድ ይመርጣሉ። መግፍኤ ምክንያቱ ለሰው ልጅ መልካሙን መመኘት ስለሆነ ሊበረታታ የሚገባው አስተሳሰብ...
አንዳንድ ነገሮች… || አቤል ወበላ
የተፈፀመውን ግድያ በብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ፣ በአብን ወይም በፀንፈኛ አማራ ናሽናሊዝም ማላከክ የችግሩን ምንጭ ከመከለል በቀር ምንም አይፈይድም። መነሻ ምክንያቱን መፈተሽ ብልህነት ነው።
* ጠቅላይ...
ግዮን መጽሔት አዲስ አበባ || ቁጥር 61
|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||





























