Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከተመን በላይ የሸጡና ያለ ንግድ ፍቃድ የሰሩ37 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ከተመን በላይ በመሸጥ፣ ያለ ንግድ ፍቃድ በመንቀሳቀስ እና በሚበሉ ነገሮች ላይ “ባዕድ” ነገሮችን ሲቀላቅሉ የተገኙ 37 የንግድ ድርጅቶች ሙሉ ለሙሉ ታሽገዋል፡፡
...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች || ሊያነቧቸው የሚገቡ
ከ29ኙ ተጠርጣሪዎች ውጪ፣ የመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች ተለቀዋል
ማክሰኞ ዕለት የተካሄደውና በውዝግብ የተሞላው የኢትዮጲያ ቡና ጨዋታ፣ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የተከሰተው...
ግዮን ቁጥር 60 || አዲስ አበባ
|| ሙሉ ምውስሄቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
ሰናይ መልቲ ሚዲያ ከሕዝብ፣ ለሕዝብ፣ በሕዝብ የሚቋቋም ሳተላይት ቴሊቪዥን !
ሰኔ 12 ቀን 2011 ዓም
ሰናይ መልቲ ሚዲያ በበሳል ባለሙያዎችና በፕሬስ እድገት ውስጥ ከፍተኛ ሚና በተጫወቱ አንጋፋና ወጣት ጋዜጠኞች አስተባባሪነት የተቋቋመ የህዝብ የሚዲያ ነው ፡፡
ትላንት፣...
የኦነግ መንታ መንገድ ወዴት ያደርሰዋል? || ያሬድ ኃይለማርያም
በለውጡ ላይ ወይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመሩት መንግስት ላይ እምነት ከማጣት ይሁን ሌላ ድብቅ አጀንዳ ከማንገብ፤ ኦነግ የመንታ መንገድ ጉዞውን ከጀመረ አረፋፍዷል። ኦነግ ለውጡ እሱ...
ይድረስ ለወገኖቼና የስራ ባልደረቦቼ || ታማኝ በየነ
አገሩን እንደሚወድ ህዝብ መስማት የምትፈልጉትን አውቃለሁና እንደኔም እንደናንተም ምኞት ሁሉንም በሰላም ፈትተን ወደ ቀደመው መስመራችን ተመልሰናል የሚል ዜና ይዤ ብቅ ብል ምንኛ ደስ ባለኝ...
እስክንድር ነጋ ነገ ለሶስተኛ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው? ክልከላው አሁንም ያሰጋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከአዲስ አበባ የባለቤትነት መብት ጋር በተያያዘ በትክክለኛው መንገድ የከተማዋ የባለቤትነት መብት የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብና የነዋሪዎቿ መሆኑን በመናገር ከታከለ ኡማ አስተዳደር ጋር በይፋ...
በኦሮሚያ ክልል በሩብ አመት ውስጥ 165 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል ማግኘታቸው ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ክልል ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በአራተኛው ሩብ አመት ከ165 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድል ፈጥሪያለሁ አለ፡፡
የቢሮው የእቅድ እና በጀት...
አሜሪካ ሁለተኛ የኢትዮጵያ ቡና ገዢ ሃገር ሆነች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ እየተጠናቀቀ ባለው በጀት አመት ሁለተኛዋ ከኢትዮጵያ ቡና ገዢ አገር መሆኗ ተሰማ፡፡ ባለፈው በጀመት አመት የኢትዮጵያን ቡና በመግዛት 4ኛ ደረጃ ይዛ የነበረችው...































