Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአባፊጣ አስከሬን በሻሻ ከተማ (ጅማ) ህዝብ አቀባበል ተደረገለት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አባት የአቶ አሕመድ ዓሊ አስከሬን ትናንት ማምሻውን ከመኖሪያ ከተማቸው በሻሻ ገብቷል፡፡ “አባፊጣ“ በተሰኘ ቅጽል ስም የሚጠሩት የአቶ አሕመድ...

አዲስ አበባን የኮሌራ ክፉኛ ያሰጋታል : ኢቦላ ኢትዮጵያ እንዳይገባ በቦሌ ኤርፖርት ቁጥጥር ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ አራት ክልሎች 614 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬተር ዶክተር በየነ...

ቦይንግ የ737 ማክስ አውሮፕላን ስያሜን ለመቀየር አስቧል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካው ቦይንግ ኩባንያ ሁለት ጊዜ አስከፊ አደጋዎች ያጋጠማቸውን የ737 ማክስ አውሮፕላኖች ስያሜን ለመቀየር ዝግጁ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ የኩባንያው የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ ግሬግ ስሚዝ...

ሜቴክ የወሰደው 11ሄክታር ቦታ ወደ መሬት ባንክ ገቢ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕወሓት መራሹ መንግስት ሆን ብሎ ኢኮኖሚያዊ አቅሙን ለማጠንከር ከመሰረታቸው ድርጅቶች መሀል አንዱ የሆነው፣ ሜቴክ ያለአግባብ የወሰዳቸው ቦታዎችን እየተነጠቀ መሆኑ ታውቋል፡፡ ከወሎ ሰፈር ወደ...

ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኘው፣ የድሬዳዋ ደወሌ ኮንክሪት አስፋልት የክፍያ መንገድ ተከፈተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትና ኢትዮጵያን ከጅቡቲ ጋር የሚያገናኘው የድሬዳዋ” ደወሌ ኮንክሪት አስፋልት የክፍያ መንገድ” ተመርቆ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል፡፡ ከአራት...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ “ታላቁ ኢትዮጵያዊ” ዶ/ር በላይ አበጋዝን ሸለሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ ብዙዎች “ታላቁ ኢትዮጵያዊ” በማለት የሚጠሯቸው ዶ/ር በላይ አበጋዝን ለሰሩት መልካም ስራ ሽልማት አበርክተውላቸዋል፡፡ ከአሜሪካን ሀገር ትምህርታቸውን አጠናቀው ከተመለሱ በኋላ...

ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ወደ ቀያቸው ሊመለሱ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቀያቸው መመለስ እንደሚጀምሩ ተነግሯል፡፡ ከተለያዩ አካባቢዎች በግጭት...

ገንዘቤ ዲባባን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረኮች ደመቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ምሽት በሞሮኮ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሸናፊ ሆናለች። ወጣቷ አትሌት ገንዘቤ በ1 ሺህ 500 ሜትር የአመቱን ፈጣን ሰዓት...

አዲሱ የፖሊስ አባላት ምልመላ አዲስ አበባን በነዋሪዎቿ እጅ ለማስገባት የመጀመሪያው አጋጣሚ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ መስተዳደር ፓሊስ ኮሚሽን አዲስ የፓሊስ አባላትን ለመመልመል ማስታወቂያ አስነግሯል። ምዝገባ የሚካሄደው በከተማዋ ሁሉም ወረዳዎች በሚገኙ ፓሊስ ጣቢያዎች ሲሆን፣ ስልጠናውም በአዲስ...

Poems