Thursday, March 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲለቀቅ ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የዋስ ይግባኝ ጥያቄ ላይ ውሳኔ አሳለፈ። ፍርድ ቤቱ ዛሬ መጋቢት 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው...

ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ንቅናቄ ፓርቲን ለጊዜው ማገዱን አሳወቀ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቦርዱ ፓርቲውን ለጊዜው ያገደው፣ ፓርቲው መጋቢት 15 አካሄድኩት ባለው ጠቅላላ ጉባዔ ለቦርዱ ያቀረባቸው የ634 ጉባዔተኞችን ስም ዝርዝር እና ፊርማ የያዙ ሰነዶች...

ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸው ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሃት ቡድን ከ1975 ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት "ሀለዋ ወያነ" በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ...

በሞያሌ በፀጥታ ኃይሎች እና በኦነግ ሸኔ መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበረ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገር ኬንያ ጋር በምታዋስነው የንግድ መዳረሻዋ ሞያሌ ከተማ አካባቢ፤ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር (ኦነግ) ብሎ...

ከሳኡዲ አረቢያ፣ ጂዳ 269 ህጻናትን ጨምሮ 1 ሺህ 270 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዛሬው ዕለት ከሳኡዲ አረቢያ፣ ጂዳ በተደረጉ ሦስት በረራዎች 269 ህጻናትን ጨምሮ 1 ሺህ270 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳውዲ አረቢያ፣ በሪያድ እና የጅዳ...

የግል የትምህርት ተቋማት ለአካል ጉዳተኛ ምቹ ካልሆኑ ፈቃዳቸው እንደሚሰረዝ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደታቸው አካል ጉዳተኞችን ያገናዘበ ካልሆነ የእውቅና ፈቃደቸው እንደሚሰረዝ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ለሁሉም የግል ከፍተኛ...

Poems