Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዐበይት አጫጭር ዜናዎች | ከዋዜማ ራዲዮ

1. ፖሊስ ከቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኡመር ሞሐመድ ጋር የተከሰሱ 41 ግለሰቦችን ይዞ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት ድጋሚ አዟል፡፡ ዐቃቤ ሕግ ግን ተጠርጣሪዎቹ በአድራሻቸው...

ውሃ ለመቆጠብ ቢራ ጠጣ | በማሕሙድ እንድሪስ

ጠብ ጠብ ጠብ ጠብ ውሀን ለመቆጠብ  ቢራ ጠጣ የሚል ማስታወቂያ አይቼ ናላየ እስከሚዞር ጠጥቼ ተጥቼ ተግቼ ተግቼ እየተንገዳገድኩ እየተለፋደድኩ ከቤቴ ገብቼ ረስቼው ተኛሁ በሰከረ መንፈስ እጄን ለመታጠብ ቧንቧየን ከፍቼ በጥዋት ስነቃ በስም የለሽ ባህር ክፍሌ ተጥለቅልቃ አየ ማስታወቂያ አይ ውሀ...

በተዛባ ትርክት ላይ የቆመው የኦሮሞ ፖለቲካ ኤሊት የደቀው አደጋ! | ከሐይለ ገብርኤል

አበው 'አንድ ሞኝ ያሰረውን ሃምሳ ሊቅ አይፈታውም ' እንዲሉ አራት ሚሊዮን ሕዝብ በነበረበት የዛሬ መቶ አመት በሚኒሊክ ዘመቻ አምስት ሚሊዮን ኦሮሞ ተገሏል ብሎ የሚያስተጋባ...

እስኪ ዛሬ እንኳን ሰው ይውጣን? | በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ

‘ርዕዮት ሚዲያ’ “ተርጉሜዋለሁ/አስተርጉሜዋለሁ” ባለው የኦሮሚያ ፕሬዚደንት ለማ መገርሳ ንግግር ውስጥ፣ በቀረበላቸው ጥያቄ ላይ ተመሥርተው መልስ ሲሰጡ “ከተሜነት አስፈላጊ መሆኑን ተረድተን፣ ለዚሁ ቁጥር አንድ የሆነው...

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በአስረኛው ድርጅታዊ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች መነሻ በማድረግ የተከናወኑ የባለፉት ስድስት ወራት አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ በሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችን ይበልጥ በማጎልበት የታዪ ጉድለቶችን በሚያካክስ...

አቶ ለማ መገርሳ አዲስአበባንና ኦሮሚያን አስመልክቶ ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጧቸው ገራሚ መልሶች | ትርጉም በአቶ...

የአዲስ አበባንና ዙርያዋን የህዝብ ተዋጽኦ Demography ለመለወጥ እየተሰራ መሆኑን አቶ ለማ መገርሳ በኦሮምኛ ቋንቋ የተናገሩት | ርዕዮት “የከተማ ፖለቲካን (አርበን ፖለቲክስ) ማጤን አለባችሁ፤ ችላ ልትሉት አይገባም፤”...

ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈንና የመጣውን ለውጥ ለማስቀጠል ሰፋፊ ስራዎች ተከናውነዋል | አቶ ለማ መገርሳ

ጨፌ ኦሮሚያ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። የካቲት 19፣ 2011 | ኤፍ.ቢ.ሲ | አዲስ አበባ | ጨፌው ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የክልሉን መንግስት የ6...

“ከጦርነት በኋላ ድል አለ፤ ምክንያቱም ዓድዋ ነዋ!” | ጉዞ ዓድዋ 6

- የዓድዋ ድል ታሪክ በፈታኝ ጦርነት መምጣቱን በሚያስታውስ ተጋድሎ ለፍፃሜ የደረሰው ጉዞ መሰናክሎቹን በሙሉ አልፎ ለድል ተቃርቧል። - አዲስ አበባ የዓድዋ ድልን ለማግዘፍ እየደገሰች ነው።...

የእነ አቶ በረከት የኢንተርኔት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና | እነ በረከት ስምዖን የጠየቁት የስልክና የኢንተርኔት ጥያቄ የባህርዳር ከፍተኛ ፍርድ በተ ውድቅ አደረገ። የቀድሞ የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊና ከፍተኛ ባለስልጣን አቶ ታደሰ...

“የእኛ ኃላፊነት የክልላችን ህዝብ ከአገሩ ልማት እየተጠቀመ ሌሎች ህዝቦችም በሰላም አብረው እንዲኖሩ ማድረግ ነው”-...

የለውጥ አካል ሆኖ ለህዝብ መታገልና ለውጤት ማብቃት ብቻ ሳይሆን በኋላም የለውጡ መሪ ሆኖ መገኘት እንደ እድለኝነት የሚታይ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይሄን እድል በሚገባ ተጠቅሞ...

Poems