Amharic Posts
Home Amharic Posts
በጎንደር – ሰርግ ላይ የተተኮሰ ጥይት የሙሽሪትን ሕይዎት ቀጠፈ
| ኤልያስ መሰረት
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ሰርግ ላይ በተተኮሰ ጥይት የሙሽሪት ሕይዎት አልፏል።
ድርጊቱ የተከሰተው ትናንት የካቲት 17/2011 ዓ.ም ነው፤ ቦታው ደግሞ...
ህግና ሥርዓትን ማስከበር ሲባል? | ሞሐመድ አሊ መሐመድ
ህግና ሥርዓት አይከበር ያለ የለም። የመንግሥት መሠረታዊ ተልዕኮና ተቀዳሚ ተግባሩ ህግና ሥርዓት ማስከበር ስለመሆኑ ደጋግመን ጽፈናል። ከዚህ አንፃር የዶ/ር አብይ መንግሥት ብዙ ክፍተቶች እንዳሉበት...
ስለፍቅር በስምአብ ይቅር!! | በውቀቱ ስዩም
በዙረት ካገኘሗቸው እውቀቶች አንዱን በማካፈል ወጌን ልጀምር:: ያፍሪካ ስደተኞች ያንዱን ያውሮፓ አገር ድንበር አቋርጠው ይገቡና አንድ ከተማ ውስጥ አድፍጠው ይቀመጣሉ:: በከተማው ባንድ ስፍራ ላይ...
የአዲስ አበባ ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መስጠት ሊጀመር ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና | በአዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታውቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መሰጠት እንደሚጀመር ተገለጸ::
የከተማዋን ነዋሪዎች የመታወቂያ አጠቃቀም ዘዴ ያሻሽላል ተብሎ የታቀደውና በብዙዎች ዘንድ ሲጠበቅ የነበረው...
ኢህአዴግ እና የሰብዓዊ መብት ነገር | በመስከረም አበራ
አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት...
አማራን ለጥቃት ከዳረጉ መሠረታዊ ችግሮች ጥቂቶቹ | ይነጋል በላቸው
ይነጋል በላቸው
ይህችን አጭር ማስታወሻ ካነበቡ በኋላ በምጠቁመው የድረ ገጽ አድራሻ ገብተው ዘመድኩን በቀለ የጻፈውን እጅግ ጠቃሚ መረጃ በአትኩሮት እንዲመለከቱ በትኅትና እጋብዛለሁ፡፡ (https://welkait.com/?p=19074)
ዓለምን ከጥንት ጀምሮ...
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው! | ከአንተነህ መርዕድ
ፈብሯሪ 2018 ዓ ም
“የጎሳ ፖለቲካ” “የክልል ፖለቲካ” “የማንነት ፖለቲካ” .... እያልን ልዩ ልዩ የክርስትና ስም ብንሰጠውም የዘረኝነት ክርፋቱን ልናፀዳለት አንችልም። ማንም ያንሳው ማንም ሰው...
ድሀን አቅፎ ማስለቀስ?
ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የደረሰውን የግፍ እርምጃ አስመልክቶ
***
ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለገጣፎ ለገዳዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኢሕአዴግ አስተዳደር በነዋሪው...
ይቅርታ እና ሕዝብ ዶ/ር አብይን ያሻግር | ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
እስረኞች ሁሉ ተፈቱ። ዴሞክራሲም ተወለደ። በደስታ ሰከርን። አሁን አሁን ግን የጫጉላ ጊዜ እየጨረስን ይመስለኛል። ዶ/ር አብይ የምነቅፍብዎት አንድ ነገር አለኝ። በሕግ የጊዜ ሂደት ሳይሆን ኢሰብዓዊ...































