Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዶክተር ፍቅሬ ማሩን ጨምሮ የ62 ተካሳሾች ክስ እንዲነሳ ተወሰነ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ፍቅሬ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማንሳቱን አስታወቀ። ተከሳሾቹ የወንጀለኛ መቅጫ ህግን አንቀጽ 464 እና...
ትኩረት ወደ አማራው /መሳይ መኮንን/
ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጋ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት ስምዖንና የህወሀት...
ጠ/ሚትር አብይ አህመድ ለተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታዎችን ሾሙ
በዚህም መሰረት፦
1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር
2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ...
በኬንያ ግድብ ተደርምሶ በሰውና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኬንያ ግድብ ተደርምሶ በሰውና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ። ከመዲና ናይሮቢ 190 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው “ናኩሩ ግድብ” ዛሬ ሌሊቱን...
በቂሊንጦ እስር ቤት እና በፖለቲካ እስረኞች መካከል ውጥረት ነግሷል /በጌታቸው ሽፈራው/
~ዛሬ ግንቦት 2/2010 ዓም ከሁሉም የእስር ቤቱ ማማዎች መሳርያዎች ወደ እስረኛው ተጠምደው እንዳረፈዱ ለማወቅ ተችሏል
~ሚያዝያ 30/2010 ዓም ቀጠሮ የነበራቸው በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ክስ...
“የላቲኑ ድክመት” /ሰይፉ ኣዳነች ብሻው/
የላቲኑን ድክመት ለመግለፅ የግድ ላቲኑን ማከል ይኖርብኛል። በዚኽም ላቲኑ ራሡን ይገልፃል ብዬ አምናለሁ። አንዳንድ ሰዎች አማርኛ ራሡን ለመግለፅ እንኳን አይችልም ሲሉ ይደመጣሉ። እንደ ምሣሌም “በላ”ን...
በጉጂ ዞን የሰዎች ህይወት እየጠፋ ነው፤ በሞያሌ ግጭቱ ተባብሷል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሻኪሶ ወርቅ ማዕድን ኮንትራቱ መራዘሙን ተከትሎ በተቀሰቀሰ ህዝባዊ ተቃውሞ በርካታ ሰዎች ተገደሉ።
በሻኪሶ ጉታ ከተማ አንድ ተዋቂ ባለሀብት...
በቂሊንጦ የእሳት ቃጠሎ የተከሰሱት 38 ሰዎች ላይ ብይን ተሰጠ
የተሰጠውን ብይን ተከትሎ በችሎቱ ፊት ረብሻ ተነስቷል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቂሊንጦ እስር ቤት የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ በ“ሽብር” ክስ ተመስርቶባቸው በነበሩት...































