Amharic Posts
Home Amharic Posts
ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው? /ጌታቸው ሺፈራው/
በጠዋቱ የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። "የአማራ ፋሽዝም" ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ ሰው ጋር...
የአማራ ፋሺዝም /ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም/
ግንቦት 2010
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወርቅ መሆኑን ከተናገረ ከጥቂት ወራት በኋላ በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ላይ ተሳታፊ ነበርሁ፤ በጉባኤው ላይ ባደርገረሁት ንግግር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር...
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር መወያየቱን አስታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኦ.ዴ.ግ)ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር መወያየቱን አስታወቀ።
በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው ኦዴግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ወደ ሀገር ቤት የላካቸው የልዑካን ቡድኑ ግንቦት...
የቤተመንግስት ስብሰባ ከዶ/ር አብይ ጋር /ውብሸት ሙላት/
"የአማራ ብሔርተኝነት ወግ በቤተ መንግሥት፤
------------------'''''''---
በአማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች የተጠሩ በርካታ ሰዎች ታድመዋል፡፡ ከአዲስ አበባም በጣት የሚቆጠሩ አማራዎችም ተገኝተዋል፡፡ አመሻሹ 11፡30 ላይ ከታችኛው ቤተ መንግሥት...
የትግራይ ህዝብና Activistoቹ /ሞሐመድ አሊ ሞሃመድ/
"የትግራይ Activists" ነን ባዮች በቁጥር ምን ያህል ይሆናሉ? ከነዚህ ውስጥስ "የዘረኝነት መርዛቸውን የሚረጩት" ምን ያህሉ ናቸው? እነዚህ የህዝቡን ምን ያህል ፐርሰንት ሊወክሉ ይችላሉ? ምናልባት...
97 የአማራ ተወላጅ የፖለቲካ እስረኞች የት እንደገቡ አልታወቀም /ጌታቸው ሽፈራው/
እስር ቤቱ የአማራና ኦሮሞ ተወላጆችን እየነጣጠለ ነው ተብሏል
~ባለፉት ሳምንታት የፖለቲካ እስረኞች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ። እስረኞቹ መንግስት ክስ ማንሳቱን፣ ፍርድ ቤቱም በተነሳ ክስ ላይ የተከሳሽ...
ለ24 አመት በትግራይ ድብቅ እስር ቤት ታስረው የሚገኙት ሊቅ /ጌታቸው ሺፈራው/
መምህር እንደስራቸው አግማሴ ይባላሉ። እውቅ የዜማ እና የቅኔ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ብቸኛዋ የድጓ ምስክር ቅድስት ቤተ ልሔም (ታች ጋይንት) ገብተው ድጓ አስመስከረው የድጓ መምህር...
አቶ አባይ ጸሀዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መባረራቸው ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አቶ አባይ ጸሀዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ከሀላፊነት ቦታቸው ማንሳታቸውን የተለያዩ ምንጮች ገለጹ።
በከፍተኛ ወንጀልና ሌብነት...
በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን ላይ ቅጣት ተላለፈበት
የቡድን መሪው ዕድሜ ልክ ኳስ እንዲያቆም
7 ተጨዋቾቹ ለስድስት ወራት ከሜዳ እንዲርቁ
ክለቡ 250ሺህ ብር ተቀጥቷል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በ22/08/2010 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከመከላከያ ጋር በተደረገው የፕሪምየር...































