Saturday, May 2, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከ15 በላይ ቀሳውስት ከቤንሻንጉል ክልል መፈናቀላቸው ተሰማ /በጌታቸው ሽፍራው/

የተረጋገጠ የመሬት ይዞታ እያላቸው፣ የመሬት ግብር እየከፈሉ የተባረሩበት ሰበብ አንድ ሰው በመገደሉ ነው። ቀሳውስት የሚያስተምሩት የእግዚያብሔርን ቃል ነው። ከቃሉ ዋነኛው ደግሞ "አትግደል" ነው። ሆኖም...

የተለያዩ የምርጫ ውጤቶችን በማዛባት ስሙ የሚነሳው “ካምብሪጅ አናላቲካ” ሊዘጋ መሆኑን ተጠቆመ

“ካምብሪጅ አናላቲካ የተሰኘው የፖለቲካ ጉዳዮች አማካሪ ቡድን ከፌሰቡክ መረጃ በርብሯል ተብሎ ወቀሳ ሲበዛበት ሰንብቷል። ይህንን ተከትሎም ነው ድርጅቱ ሊዘጋ እንደሆነ ተገለጧል።ፌስቡክ የተሰኘው የማሕበራዊ ትስስር...

“የድሮ ፕሬስ ናፋቂው” ፍቃዱ

የተመታው ገና ድሮ በብርሃንና ሰላም በኩል ሲያልፍ ነው። ተማሪ ሳለ። ለነገሩ የመንግሥት መቀመጫ ብቻ አይደለችም፤ አራት ኪሎ። ፕሬሱም እዚያው ነው የከተመው። የጉምቱው ማተሚያ ቤት ማደሪያ፣...

ኣፋን ኦሮሞ በግዕዝ /ከኣንጋፋ ኦሮሞ ጀነራሎች/

ጀነራል ካሳዬ ጨመዳና ጀኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ኢትዮጵያን የሚወዱ ለኢትዮጵያ መስዋትነትን የከፈሉና አሁንም በጦር ሜዳ ባይሆን ለኢትዮጵያ ብልጽግናል ለሰላም፣ ለፍቅርና ለአንድነት የሚተጉ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች...

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኬንያ መግባቱ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ኬንያ መግባቱ ተገለጸ።ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዛሬ ሌሊት 8 ሰዓት ላይ ናይሮቢ መግባቱ ታውቋል። እስክንድ ወደ...

ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ(OMN) የተሰጠ መግለጫ

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ የባለአደራ ቦርድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በውጭ አገር የሚገኙ የሚድያ ተቁዋማትን አስመልክተው ስለተናገሩት ንግግር የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዋሳ ከተማ...

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅቡቲ ገብተዋል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የመጀመሪያውን የውጭ ሀገር የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ከሰዓት ጅቡቲ ገብተዋል ተባለ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ በተመራው የልዑካን ቡድንም የውጭ ጉዳይ፣...

ዶናልድ ያማሞቶ ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር መወያየታቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ዶናልንድ ያማማቶ ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር መወያየታቸው ተገለፀ። ረዳት ሚኒስትሩ ከዶክተር...

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከራሳቸው ማዳን! /በፈቃዱ ዘ.ኃይሉ/

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ተስፋን-በጥንቃቄ (cautious optimism) ካነገቡት ሰዎች አንዱ ነኝ። የተስፋዬ መሠረቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን የመጡበት መንገድ፣ የገቧቸው ቃልኪዳኖች እና አሁን የታየው መረጋጋት...

Poems