Amharic Posts
Home Amharic Posts
ማስታዋሻ ቁጥር 2፡ ሕዝብን ለሚያዳምጡ መልካም መሪዎች እውነትን እንዴት መናገር እንደሚቻል፣
/ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም/ ትርጉም -በነጻነት ለሀገሬ
የጸሐፊው ማስታዋሻ፣ ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ የተሰነዘሩ አሳማኝ ያልሆኑ እና ኃላፊነት የጎደላቸውን ትችቶች ሳነብ እና ስሰማ...
ከጠ/ሚትሩ ጋር ተያይዞ የሚደረጉ ፍረጃዎችን ስለመቃወም እና የሀሳብን መሠረት ስለመግለጽ /አቤል ዋበላ/
አንዳንድ ፍረጃዎች እና የተጣመሙ አስተሳሰቦችን ለማጥራት ትንሽ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጡ አንድ ወር ቢቆጠርም የእርሳቸው እና ቲም ለማ...
የኢንጅነር ሙሉጌታ ዘርፉ ውዱ አጭር የሕይወት ታሪክ
ኢንጅነር ሙሉጌታ ዘርፉ ውዱ፣ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. - መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. June 28, 1962 - April 4, 2018
ኢንጅነር ሙሉጌታ ውዱ
መልካሙን...
ለመሆኑ ኢትዮጵያን ለኦሮሞ; ለአማራና ለትግሬ ብቻ የሰጠው ማነው? /ሞሃመድ አሊ ሞሃመድ/
- ዶ/ር አብይ አገር ለአገር የሚዞረውስ ለምንድነው?
- ኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፈገፈገች እንዴ?
ይህን የምለው ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ አዋሳ ስታዲዬም በተሰበሰበው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ፊት...
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ። ተማሪዎቹ በዋናው ካምፓስ ዛሬ ጠዋት ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ይነሳ፣ ዜጎችን እየገደለ ያለው...
ፌስ ቡክ አዳዲስ መመሪያዎች ማውጣቱን ገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ፌስ ቡክ ከሰሞኑ የደረሰበትን ከፍተኛ ወቀሳ ተከትሎ አዳዲስ መመሪያዎች ማውጣቱን ገለጸ።የፌስ ቡክ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም መመሪያ ያወጣው “ካምብሪጅ አናሊቲካ” ለሚባል የፖለቲካ...
ሰንደቅ ጋዜጣ ቆይታ ከቀድሞ የአየር ኃይል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አበበ ተ/ኃይማኖት ጋር
የቀድሞ አየር ኃይል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አበበ ተ/ኃይማኖት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ከሰንደቅ ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቆይታ።
________
“የኢህአዴግ የፖለቲካ ማዕከል ህወሓት መሆኑ ከቀረ ቆይቷል” ሜጄር...
የደማስቆ መንገድ /አንዱዓለም አራጌ/
---በድቅድቁ ለሊት በሐምሌ ጭለማ
በሀገር በምድሩ ፍርሃት ሲፀና
በዘውድ በመትረየስ በዘር ያልተፈታ
አውራ ሊቀ ጠበብት የተባ ብዕር ጌታ
የገባኦን ፀሐይ የፔሎን ጨረቃ
ለተገፋው ምርኩዝ ለህዝብ ጠበቃ
ሞት በነገሠበት በዚያ በጣዕር...
በወልዲያ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ላይ ተጥሎ የነበረው ቅጣት ተሻሻለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በወልዲያ ከነማ እግር ኳስ ቡድን ላይ ተጥሎ የነበረው ቅጣት ተሻሻለ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዲያ ከፋሲል ከተማ ጋር ባለፈው ወር መጀመሪያ...
ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙሃን ነፃነት አሁንም ከመጨረሻዎቹ ታርታ ናት ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙሃን ነፃነት አሁንም ከመጨረሻዎቹ ታርታ ላይ ናት ተባለ። በኢትዮጵያ ስራ ላይ የዋለው የ“ፀረ-ሽብርተኝነት” አዋጅ ለመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ፈተና ሆኖ...































