Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም የመምራት ሃላፊነትን ተቀበለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት የሚኒስትሮች ፎረምን የመምራት ኃላፊነትን ከኬኒያ መረከቧ ተገለጸ፡፡
የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት...
የኢትዮ- ቴሌኮም የደንበኞቹ ቁጥር ከ60 ሚሊየን ማለፋን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮ- ቴሌኮም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ዛሬ የካቲት 21 2014 በሂልተን ሆቴል በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር በተገመገመበት ወቅት የድርጅቱ ዋና...
ሩሲያ የሚሳየሎችና የከባድ መሳሪያ ጥቃቷን እንዳከፋችው የዩክሬን ሹሞች ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለይም 2ኛዋ የዩክሬን ታላቅ ከተማ ሐርኪቭ ዋነኛዋ የሩሲያ የከባድ መሳሪያ ሰለባ ነች ተብሏል፡፡ አንድ ከፍተኛ የጋዝ ማስተላለፊያ አውታር በመመታቱ ከባድ ቃጠሎ...
የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የጠሩትን ስብሰባ ሱዳን ተቃወመች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሱዳን የውጭ ጉዳይ መ/ቤት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በጠራው ስብሰባ ላይ ሀገሪቱ እንደማትሳተፍ እና እንደማይመለከታት አስታውቋል።
ሱደን ስብሰባውን የተቃወመችው ስብሰባው መጠራት ያለበት...
የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ወደ ትግራይ ክልል የምግብ እርዳታ ላከች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሀገሪቱ 35 ቶን ምግብ የጫነ አውሮፕላን ወደ የትግራይ ክልል መዲና መቀሌ በዛሬው እለት መላኳን ገልጻለች፡፡
በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ አምባሳደር ሞሀመድ ሳሊም አልረሽድ...
ሕወሓት አርማጭሆ አካባቢ ሠዎችን ወደ ሱዳን እያስወጣ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕወሓት በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ ቀበሌ ለሚገኙ ድንበር ጠባቂ የፀጥታ አካላት ገንዘብ በመክፈል ሠዎችን ለሥልጠና ወደ ሱዳን...































