Amharic Posts
Home Amharic Posts
/ክፍል ፪/ “አክሰስ ሪል ስቴት… ተጠልፏል” በቅርብ ከእስር የተለቀቀው አቶ ኤርምያስ አመልጋ
አንድ ሚሊዮን ብር ካልተሰጠኝ በጋዜጣየ ላይ አውጥቼ አጠፋችኋለሁ" ልማታዊው ጋዜጤኛ ሳምሶን ማሞ
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ኦሮምኛ ቋንቋን ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ኦሮምኛ ቋንቋን ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የሂዩማንቲ ፋኩልቲ ዲን ዶክተር ዳዊት አሞኘ እንደተናገሩት የግዕዝ ቋንቋን ከጥንታዊቷ ኢትዮጵያ...
ከሞያሌ ከተማ የተፈናቀሉ ዜጎች ከ50 ሺህ መብለጡ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት አባላት የጅምላ ጭፍጨፋ ካካሄዱ ወዲህ የከተማዋ ነዋሪዎች ህይወታቸውን ለማትረፍ ወደ ጎረቤት ኬንያ...
ዶክተር መረራ ጉዲና በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በቦርድ አባልነት ተቀጠሩ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶክተር መረራ ጉዲና በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በቦርድ አባልነት መቀጠራቸውን የዩኒቨርሲቲው አስተዳድር አስታወቀ።
ዶክተር መረራ ጉዲና በህወሓት ባለስልጣናት የሚመራው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...
በ’ስህተት’ ገደልናቸው ስላሏቸው የሞያሌ ሰማዕታት /መሳይ መኮንን/
የትግራዩ ገዢ ቡድን የሚዘውረውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን እየተመለከትኩ ነበር። ተከታታይ ዜናዎቹ በ'ስህተት' ገደልናቸው ስላሏቸው የሞያሌ ሰማዕታትና የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የሚያትቱ ናቸው። መቼም ወታደራዊ...
የመከላከያ ሰራዊት በሞያሌ ከተማ ባካሄዱት የጅምላ ጭፍጨፋ የበርካታ ዜጎች ህይወት አለፈ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በወያኔ ጦር ጄኔራሎች የሚመራው መከላከያ ሰራዊት በቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በህዝብ ላይ በድገት በከፈተው ጭፍጨፋ የበርካታ ዜጎች ህይወት አለፈ።በሞያሌ ከተማ ዛሬ...
አስገራሚው የዋልድባ መነኮሳት የፍርድ ቤት ውሎ /ሀብታሙ ምናለ/
ዛሬ የካቲት 30 የልደታ ፍርድ ቤት የዋልድባ መነከሳት ባቀረቡት “የሰብዓዊ ጥሰት በማረሚያ ቤቱ ተፈፅሞብናል ፍርድ ቤቱ ተትዕዛዝ ይስጥልን!” ብለው ያቀረቡትን አቤቱታ ሰምቶ የማረሚያ ቤቱን...
የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ
ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ የአለም ጥጋግ እንደ ጨው ዘር...































