Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢህአዴግ ችግር ምንድነው? /ከአብርሃ ደስታ/
የትግራይ ህዝብ ታግሎ መስዋእት ከፍሎ አምባገነናዊውን የደርግ ስርዓት ከስልጣን በማባረሩ ሊመሰገን ይገባ ነበር። ግን ሲመሰገን አላየንም። ለምን? ምክንያቱም የደርግ አምባገነናዊ ስርዓት ቢባረርም በሌላ የኢህአዴግ...
ምሁራን/አክቲቪስቶች ኦሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል /በግርማ ካሳ/
ምሁራን/አክቲቪስቶች ኦሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንደ ትምህርት እንዲሰጥ ጠየቁ።
“በባዕዳን ፊደል የሚጽፉ አፍሪካውያን፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች ሲገዙ የነበሩና ራሳቸው የፈለሰፏቸው የፊደላት አማራጭ ያልነበራቸው ሕዝቦች...
ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! /ዳዊት ከበደ ወየሳ/
ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። ኢህአዴግ...
የቀድሞ ፕሬዚዳንት “የላቲን” ፊደል የኦሮምኛ ቋንቋን በእጅጉ ጎድቶታል አሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የላቲን ፊደል ለኦሮምኛ መፃፊያነት መጠቀማችን ለቋንቋው እድገት እጅግ ጎድቶታል አሉ።
የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ትናንት ለአማራ ክልል...
ህዝባዊ አመፁ አድጓል /ከአንተነህ መርዕድ/
መጋቢት 2018
ህወሃት ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያን ህዝብ ረግጦ የገዛበት ምክንያትና ስልት ህዝቡን በፍርሃት ሸብቦ መያዝ መቻሉ ነበር። ባልታጠቀ ህዝብ መሃል እስከ አፍንጫው ታጥቆ...
በማዕከላዊ ድብደባ ብልቱ የተኮላሸበት አስቻለው ደሴ አሁንም ስቃይ ላይ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በመጥፎነቱ የሚታወቀው ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ በወያኔ ጨካኝ መርማሪዎች ድብደባ ምክንያት ብልቱ የተኮላሸበት ወጣት ህክምና ለማግኘት አለመቻሉና በቀጠሮ ፍርድ ቤት በመመላለስ...
የኃይሌ ገ/ሥላሴ ችግሩ፣ በሀብት መክበሩ!የኃይሌ /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዛሬ 8 ዓመት ገደማ፣ በመስከረም ወር 2003ቱ የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ንግግር አድርጎ ነበር። እናም "እናንተ ፖለቲካውን ሥሩ፣ ንግዱን ለኛ ተዉልን"...
የዋልድባ መነኮሳት አባቶች የፍርድ ቤት ውሎ
/ሀብታሙ ምናለ/
“ አባ ገ/ኢየሱስ አኹንም በደል እየደረሰባቸው ነው!” አቶ አምሃ መኮንን (ጠበቃ)
በእነ ተሸገር የከስ መዝገብ የቀረቡት 4ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች የዋልድባ መነኮሳት የካቲት 30...
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ እንደገና ምን ፈለጉ?
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ የሚከተለውን ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያን ይድረስ ብለዋል። ፕሮፌሰሩ በህይወት ልምድና በትምህርታቸው የላቀ ደረጃ ላይ ያሉ ቢሆንም በ1999ዓ.ም የቅንጅት አመራሮችን ከእስር ለማስፈታት ከሌሎች...
ፕሬዚዳንት ትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴሌርሰንን ከሀላፊነት አሰናበቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን ከሀላፊነት አሰናበቱ።
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ሬክ ቲለርሰን አምስት የአፍሪካን ሀገራት ለመጎብኘት ወደ አፍሪካ...































