Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መመሪያ ቁጥር 1
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 1 አንድ ይፋ ሆኗል። ከኮማንድ ፖስቱ ውጭ የፌዴራልም ሆነ የክልል የመንግስት አካል በፀጥታ ጉዳይ ላይ ምንም አይነት መግለጫ...
ዮናታን ተስፋዩ በድንገት ተፈታ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በፍርደ ገምድልነቱ በሚታወቀው ፍርድ ቤት የተጣለበትን የ 3 ዓመት ከ 6ወር የእስር ውሳኔ ጨርሶ ለመውጣት ሁለት ወራት የቀረው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ...
ድምጽ የመስረቅ አባዜ /ክንፉ አሰፋ/
አይን እና እግር ያወጣ ውሸት ሲሰማና ሲታይ ይህ የመጀመርያው አይደለም። “ጨፍኑ እናሞኛችሁ” አይነት ንቀት ግን አሁን ላይ ፈሩን እየለቀቀ ይመስላል። ወያኔ እንደለመደው በአደባባይ ህግ...
ቄሮዎች ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዕሮብ የሚቆይ ሀገር አቀፍ የግብይትና ስራ ማቆም አድማ ጥሩ
የቄሮ(ወጣት) መግለጫ
እንደሚታወቀው ለመውደቅ እየተንገዳገደ ያለው የህወሃት አገዛዝ በህዝቦች ላይ የጫነውን የጭቆናና የጭፍጨፋ ቀንበር ለማራዘም በሚያደርገው መፍጨርጨር ለሁለተኛ ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ ሞክሮ...
አትሌት ጫላ አዱኛ በልምምድ ላይ ባጋጠመው የኤሌክትሪክ አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የማራቶን ሯጩ አትሌት ጫላ አዱኛ በልምምድ ላይ እያለ ባጋጠመው የኤሌክትሪክ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው፥ አትሌት ጫላ...
ትልቅ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል /መሳይ መኮንን/
ትልቅ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። የፊታችን ዓርብ የሚሰበሰበው ፓርላማ አስቸኳይ አዋጁ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ቀጣይ ቀናት፡ ሳምንታትና ወራት የሚለይለት ያደርገዋል። ይህ አስቸኳይ አዋጅ...
‘ፓርላማ‘ው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚ መሆኑ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ፓርላማ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 9/2010ዓ.ም ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህወሓት የሚመራው...
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሬክ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ሊያመሩ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ሊያመሩ ነው ተባለ። ሚስተር ቲለርሰን በመጭው ማክሰኞ (እ፣ኤ.አ 6/2018) ጀምሮ በቻድ፣ ጅቡቱ፣...
የጽዮን ደጆች… /ታሪኩ ደሳለኝ/
...በምስራቃዊቷ የፍቅር ከተማ (አንጋፋ የዘፈን ግጥም ደራሲያን ሳይቀሩ ለበርካታ ስራዎቻቸው ህያው ገፀ- ባህሪ ባደረጓት) ድሬደዋ ተወልዳ ያደገች ብርቱ ጋዜጠኛ ናት፣ ጽዮን ግርማ።
ጽዮን በምትወደው የጋዜጠኝነት...































