Wednesday, April 29, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts
video

መልዕክት ከትግስት መንግሥቱ ኃይለማርያም

የቀድሞው አምባገነን መሪ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ልጅ ዶክተር ትግስት መንግሥቱ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፈችው መልዕክት

ትልቅ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል /መሳይ መኮንን/

ትልቅ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። የፊታችን ዓርብ የሚሰበሰበው ፓርላማ አስቸኳይ አዋጁ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ቀጣይ ቀናት፡ ሳምንታትና ወራት የሚለይለት ያደርገዋል። ይህ አስቸኳይ አዋጅ...

የነቀምት ከተማ ከንቲባ ታሰሩ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በምዕራብ ኢትዮጵያ ነቀምቴ ከተማ በተለይም ሰሞኑን የተከሰተው ህዝባዊ አመፅ ወደ ባሰ ደረጃ መሸጋገሩ ተገለጸ። ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ሀይል ስር የወደቀችው ነቀምቴ ዛሬ...

ደኢሕዴን አቶ ሽፈራው ሽጉጤን የድርጅቱ ሊቀ-መንበር አድርጎ ሾመ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን የድርጅቱ ሊቀ-መንበር አድርጎ ሾመ። የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት 21 ቀናት...

ድብቅ ቁስል /ጌታቸው ሽፈራው/

~ለ15 ቀናት እጆቼን የፍጥኝ ታስሬ የተለያዩ ማሰቃያዎች እየተፈፀሙብኝ ቆሻሻ ስበላ ሰንብቻለሁ። ለሁለት ሳምንት የሰው ሽንት የተነከረ ጨርቅ ከአንገት በላይ ፊቴን እንዲሸፍን ተደርጎ ጠልቆልኛል። ለ15...

ወርቅና ሃቅ እያደረ ይጠራል /ትዴት-ታንድ/

ህወሓት በመላው ኢትዮጵያ እየተደረገበት ባለው ትግልና ጫና ተገዶ፥ እንደዚሁም በኢህአዴግ ራሱ ውስጥ ባሉት ፓርቲዎች መካከልም በተፈጠረው ፉክክርና ፍትጊያ የተነሣ ምስጢር አድርጎ ደብቆት የነበረውን ሐሰትና...

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ ስለ እስር ቆይታው ምን ይላል?

• አሁን የሚያስፈልገን የአስቸኳይ ጊዜ አንድነትና ፍቅር ነው • ማረሚያ ቤት መታረሚያ ቦታ እንጂ መሰቃያ መሆን የለበትም • የጋዜጠኝነት ሙያ እዚህ የደረሰው በጋዜጠኛው ብርታት ነው • የሽብርን...

Poems