Tuesday, April 28, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“ጃ ያስተሰርያል!” አራት አመታት ተከልክሎ በነበረ መድረክ? /ክንፉ አስፋ/

ቴዲ ወደ ባህርዳር ሲያቀና "እንዘምራለን" ማለቱን ያስተውሏል!። የጉዞውን አላማ እንዲያ ሲል ነበር ረቂቅ በሆነ መንገድ የገልጸው። በመዘመር እና በመዝፈን መሃል ያለውን ጥልቅ ልዩነት የማይረዳ...

ከኢትዮጵያዊያን ተጋሩ የውይይት መድረክ

ጥር 2010 ዓ.ም. (ጃንዋሪ 2018) በአገራችንና ህዝቧ ላይ ያንዣበበውን አደጋ አስወግደን የጋራ አገር ለመገንባት እንረባረብ፣ (**ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህንን መግለጫ ለማውጣት ጽፈን ከጨረስን በኃላ ወደ ሚድያዎች ለማሰራጨት...

ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ጆሮና አይኔ ወሎ ላይ ተተክሎ ሰንብቷል /መሳይ መኮንን/

ከወልዲያው ጭፍጨፋ፡ ከቆቦዎች አይበገሬነት እስከመርሳዎች ጀግንነት፡ ክስተቶችን እዚያው አጠገባቸው እንዳለ ሆኜ ነበር ስከታተል የቆየሁት። ስሜቴ ከወዲህ ውዲያ ሲላጋ፡ ቅጭም ሲል፡ በሀዘን ሲመታ፡ ደግሞም በጀግንነታቸው...

በሰሜን ወሎ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞው ወደ መርሳ ከተማ ተዛመተ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ የዛሬ ሳምንት የጥምቀት ዓመታዊ ባዓል በሚያከብሩበት ወቅት የስርዓቱ ልዩ ጠባቂ በሆኑ የዓጋዚ ወታደሮች ወጣቱን በጅምላ ከጨፈጨፉ...

ገዱን ያስለቀሰው ብቸኝነቱ ይሆን? /ሞሀመድ አሊ ሞሃመድ

SamuelWondyifraw አንድ ማለፊያ ትንታኔ ለጥፎ አየሁ። የተነጋገርን ይመስል የማስበውን ነው የፃፈው። ገዱ የአማራ ክልል ፕሬዝዴንት ሆኖ ሳለ የወልዲያ ወጣቶችን ሰብስቦ ለምን አለቀሰ? የወንድ ልጅ...

የወልዲያ ወጣቶች ለቅሶ እንዳይደርሱ ተከለከሉ /ጌታቸው ሽፈራው/

/ጌታቸው ሽፈራው/ የወልዲያ ወጣቶች ጥር 12/2010 ዓም የሚካኤልን ታቦት በሚያጅቡበት ወቅት በመንግስት ጦር የተገደሉትን ንፁሃን ቤተሰቦች ለቅሶ እንዳይደርሱ ተከልክለዋል። ለነገ ጥር 19/2010 ዓም 200 ያህል የወልዲያ...

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ለ2345 እስረኞች ምህረት አደረጉ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ለ2345 እስረኞችን በምህረት መፍታታቸውን የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። በይቅርታ ከተፈቱት መካከልም 1568 እስረኞች ፍርደኛ የነበሩ...

ሕዝብ ፍርሃትን እያሸነፈ፤ የወያኔም ጀንበር እየጠለቀች ነው! /ያሬድ ኃይለማርያም/

/ከብራስልስ-ቤልጂየም/ ፍርሃትን እያሰረጸና እያነገሰ የኖረው ፖለቲካችን ነጻነታችንን፣ ክብራችንን፣ ታሪካችንን፣ ስብዕናችንን እና አብሮነታችንንም ጭምር ሲያኮስስና ሲያረክስ፤ እንዲሁም የወደፊት ተስፋችንም ላይ ጥላውን ሲያጠላ እያየን ነው። የማንኛውም አንባገነናዊ...

የሀገረ ስብከቱ ጳጳስ: በወልድያ የበዓለ ጥምቀት ግጭትና ግድያ የጸጥታ ኃይሉን ወቀሱ

የሰሜን ወሎና ዋግ ኽምራ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቄርሎስ በወልዲያ ከተማ በጥምቀት እና በቃና ዘገሊላ በዓል አከባበር ወቅት የተቀሰቀሰው ግጭትና የተፈጸመው ግድያ በጸጥታ...

Poems