Tuesday, April 28, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ህዝቦች እኩል ከሆኑ እኔና መሰሎቼን ህዝቦች በሉንና ባንዲራችንን መልሱልን…

/አስቴር በዳኔ/ ቱባ የተባሉ ባለስልጣናት እና ልማታዊ አርቲስቶችን ጨምሮ በርካታ ካድሬዎች በተገኙበት የደደቢት ጉዞ ላይ የህወሀት አመራሮችን ስልጠናችሁን ልቀቁ እስከማለት የዘለቀ ደፋር ንግግር በማድረግ የሚታወቀው...

እኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስንል…

ከቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ህዝብ ለመከበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማክበር ብቻ በቂ ነው!” በሚል ርዕስ ለንባብ ያቀረብነው ጽሁፍ ግልጽ ካልሆነላቸው አንባቢያን ጥያቄ አዘል መልዕክቶች ደርሰውናል። በቅድሚያ...

“ያ ዘፈን እንዲዘፈን ቢፈቀድ፣ የህዝቡ ስሜት በቀላሉ የሚቆም አልነበረም” የቴዲ አፍሮ ማኔጀር

የቴዲ አፍሮ ማናጀር አቶ ጌታቸው ማንጉዳይ ስለ ባህር ዳሩ ኮንሰርት ለአዲስ አድማስ ሲናገሩ “የሆነ ጫፍ የደረሰ ስሜት ነበር” ይላሉ። ******* · የሙዚቃ ድግሱን 65 ሺህ ሰው...

የወልድያ እግር ኳስ ቡድን በጊዜዊነት መበተኑ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የወልድያ እግር ኳስ ቡድን የመደበኛ ልምምድ መርሀ-ግብሩን ማቆሙንና ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ተጫዋቾቹም ከተማውን ለቀው መውጣታቸው ታወቀ። ለቡድኑ መበተንም የመንግስት ቀጥተኛ እንጅ እንዳለበት...

“የሃይማኖት አባቶች” የሰላም ጥሪ – የዳንኤል ክብረት መልእክት /ክንፉ አሰፋ/

በትናንት ምሽቱ የ”ሰላም ዋጋ” ዲስኩር አፈሙዝ ሳይሆን “ዘመናዊ መገናኛ ብዙሃን” ተወግዟል። የሃገሪቱ እድገት እና ትራንስፎርሜሽንም ተወድሷል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ዻዻስ፣ ብፁዕ...

በኢትዮጵያ ህዝብ ለመከበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማክበር ብቻ በቂ ነው! /ከቋጠሮ ድህረ ገጽ/

እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ሃገሩን የሚወድ ህዝብ ያለ አይመስለኝም። በወያኔ የዘር ፖለቲካ የተለከፉትም ሳይቀሩ ዘረኝነት ያለው አፋቸው ላይ እንጂ ልባቸው የኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊነት ነው። የሃገሩን ልዋላዊነት...

የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም /ክንፉ አሰፋ/

ኦቦ ለማ መገርሳ ህወሃት ያጎራቸውን 2,345 እስረኞች ነጻ አወጡ የሚለውን ዜና በቀኝ እየሰማን፣ የጉዱ አንዳርጋቸው መግላጫ ደግሞ በግራ በኩል ብቅ አለ። ሰበር ጋዜጣዊ መግለጫ።...

የወያኔ መታደስ – በታቦት ላይ መተኮስ /ይገረም አለሙ/

“ወንድሞች ሆይ እንመክራችኋለን ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገስጹዋቸው፣ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፣ ሰውን ሁሉ ታገሱ፣ማንም ለሌላው በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፣ ነገር ግን ሁል...

Poems