Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የነዳጅ እጥረት የተፈጠረው ለጎረቤት ሀገራት የሚሸጡ ነጋዴዎች በመኖራቸው ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየሰጡት ባለው ምላሽ እንደገለፁት ኢትዮጵያ ከቀጠናው ሀገራት አንፃር የነዳጅ ዋጋ አነስተኛ የሆነባት በመሆኑ...

ወንጪ ሀይቅን በማልማት ሂደት ታጣቂው የሸኔ ኃይል እንቅፋት መሆኑ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ ሀይቅ ልማት በሸኔ ታጣቂ ኃይል እና በካሳ ጥያቄዎች እየተፈተነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ...

ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮችን ሹመት አፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የሚመሩ 11 ኮሚሽነሮችን ሹመት በ5 ድምፀ ታአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በዛሬ...

የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ዋና ኃላፊ አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ወሎ ያደረሰውን ውድመት ተመለከቱ።

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ዋና ኃላፊ ቱርሃን ሳልህና ሌሎች የልማት ድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ያደረሰውን...

ዓለም ባንክ ለሶማሌ ክልል ከ64 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ መደበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን ዋና ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ ከክልሉ ርዕስ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ...

ተፈናቃዮች ያሉበት ሁኔታ ትኩረት አልተሰጠውም ሲል የአፋር አርብቶ አደር ማህበር አሳሳበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፋር የአርብቶ አደር ማህበር የአፋር ክልል ተፈናቃዮች ያሉበት ሁኔታ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሆነ በመገናኛ ብዙሃን ትኩረት አልተሰጠውም ሲል ወቅሷል። ተፈናቃዮቹ ባሉበት አስከፊ...

ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ በትምህርት፣ በግብርና እና በዲፕሎማሲ መስክ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ። በ6ኛው የአፍሪካ ኅብረትና የአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ቤልጂየም ብራስልስ...

Poems