Amharic Posts
Home Amharic Posts
ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው /ክንፉ አሰፋ/
"አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።" የሚለው ቃል የወጣው ከ"ጽንፈኛው ዲያስፖራ" ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው...
ብልታቸው ላይ የውኃ ላስቲክ እንደተንጠለጠለባቸው ለፍርድ ቤት ካመለከቱ የፖለቲካ እስረኞች በጥቂቱ
/በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
☞ አድነው ተሾመ (ዛሬ ታኅሳስ 16/2010 ለ4ኛው ችሎት የተናገረ)
☞ ፻ ዐለቃ ጌታቸው መኮንን (አሁን በነጻ የተፈቱ ፤ ለፍርድ ቤቱ ሱሪያቸውን አውልቀው ያሳዩ)
☞...
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፖሊስ ተገደው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተጠየቀ /በጌታቸው ሺፈራው/
በእነ ጉርሜሳ አያኖ ክስ መዝገብ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከሳሾች በመከላከያ ምስክርነት ተቆጥረው መቅረብ ያልቻሉት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፖሊስ ተገደው ፍርድ ቤት በመቅረብ እንዲመሰክሩላቸው 4ኛ...
ከሴት የፖለቲካ እስረኞች መካከል ጥቂቱ – የአንድ ደቂቃ ንባብ! /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
እማዋይሽ ዓለሙ - መንግሥትን በኃይል ለመገልበጥ አሲራችኋል በሚል በሚያዝያ ወር 2001 ነበር የታሰረችው። የዕድሜ ልክ ፍርደኛ ነች። አንዳንድ አባሪዎቿ "በምኅረት" ሲፈቱ እሷ ግን እስካሁንም...
መለስ ዜናዊና ሀሳብ ምን አገናኛቸው? /አቻምየለህ ታምሩ/
ታላላቆቹ አሳቢዎች እነ ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፣ አቶ አበበ ረታ፣ አቶ በለጠ ገብረ ጻዲቅ፣ ብላታ ደሬሳ አመንቴ፣ሐዲስ አለማየሁ፣ መኮነን ሀብተወልድ፣ ከተማ ይፍሩ፣ ነጋድራስ ገብረሕይወት...
ከሦስት ዓመታት በኋላ አስቴር ስዩም ተፈታች
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ከሦስት ዓመታት በፊት በ“ሽብርተኝነት ድርጊት ተሳትፎ አድርጋለች” በሚል ተይዛ የፌዴራሉ አቃቤ ህግ በ2001 ዓ.ም የወጣውን የጸረ-ሽብር አዋጅ ቁጥር 7(1)ን በመተላለፍ “ከግንቦት...
ትንሽ ስለ አቶ በቀለ ገርባ /ጌታቸው ሽፈራው/
በጥር 2008 ዓም በማዕከላዊ እስረኞች የሚፈፀመውን ግፍ በመቃወም የርሃብ አድማ ተድርጎ ነበር። በርሃብ አድማው ወቅት ህመም ያለባቸው እስረኞች ምግብ እንዲበሉ ስምምነት ላይ ተደርሷል። አቶ...
አዲሱን አመት ከገጣሚና ኮሜዲያን በእውቀቱ ስዩም ጋር- በሆላንድ
የኢትዮጵያ ማህበር በሆላንድ - አምስተርዳም፣ እንኳን ለፈረንጆቹ አዲስ አመት አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱን አመት ከገጣሚና ኮሜዲያን በእውቀቱ ስዩም ጋር እንድታሳልፉ በአክብሮት ጋብዟችኋል።
ቅዳሜ - 06 ጃንዋሪ...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የ3 ቀን ውሎ
/በጌታቸው ሺፈራው/
~ዛሬ ታህሳስ 13/2010 ዓም፣ ተከሳሾች ችሎት ውስጥ ተገኝተዋል። ሆኖም ዳኞች ባለመገኘታቸው ተከሳሾች ወደ ቂሊንጦ ተመልሰዋል።
~ታህሳስ 12/2010 ዓም በችሎቱ ቀጠሮ የነበራቸው ተከሳሾች ፍርድ ቤቱ...
ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ባላት ልዩ ጥቅም ላይ ሊካሄድ የነበረው ውይይት አወዛገበ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ባላት ልዩ ጥቅም ለመወሰን በተረቀቀው አዋጅ ላይ...































