Sunday, June 28, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ በስደት ከዚህ አለም በሞት ተለየ

ጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ ከዚህ አለም በሞት ተለየ /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።ጋዜጠኛ ኢብራሂም በኬንያ ስደት ላይ በነበረበት ወቅት በጋጠመው ህመም...

ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት /ክንፉ አሰፋ/

የደርግ ባለስልጣናት በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይ ከርቸሌን ማሰማመር ጀምረው ነበር። በወቅቱ ምን እንደታያቸው ግልጽ ባይሆንም፤የኋላ ኋላ ግን ያንን ማድረጋቸው እንደጠቀማቸው አይተናል። በጅምር ላይ ከነበሩ የልማት...

በአማራና ትግራይ ክለቦች መካከል የሚደረጉ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄዱ ተወሰነ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአማራና ትግራይ ክለቦች መካከል የሚደረጉ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄዱ ተወሰነ መቀሌና ውልዋሎ ዩ. የእግር ኳስ ክለቦች ከፋሲልና ወልድያ...

ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል። /ሉሉ ከበደ/

ሰሞኑን የኢሀደግ ስራ አስፈጻሚ ተብሎ የህውሃትና የሎሌዎቹ ስብሰብ ከወር በላይ ሲመክር ቆይቶ የህውሃትን የተለመደ ግትር አቋም አብስሯል። ግልጽ የሆነ አደገኛ መልክትም አስተላልፏል። ይህም መልክት...

ኦህዴድና ብአዴን ኢህአዴግን በመልቀቅ አዲስ መንግስት መመስረት ሕገ መንግስቱ ይፈቅድላቸዋል

/ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት - አኦትይፕ/ ህወሃት የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ በመጠቀም በቅርብ ያወጣው ፀረ - ሕዝብ መግለጫ ሕገ መንግሥቱን በግልፅ የጣሰና የኢትዮጵያን ሕዝብ የናቀ...

ኢሕአዴጎች የጀርመናዊውን የካርል ሽሚትን “ፖለቲካ በጓደኛሞች መካከል ያለ ልዩነት ነው”የሚለውን መርህ ተቀብለዋል /ዶ/ር ዳኛቸው...

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለረዥም ዓመታት ፍልስፍናን አስተምረዋል፡፡ ለሦስት አሥርት ዓመታት ገደማ ከኖሩበት አሜሪካ መጥተው ኢትዮጵያ መኖር ከጀመሩ ዘጠኝ ዓመታት አልፏቸዋል፡፡ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ...

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ

የድርጅታችን የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 3 ቀን ጀምሮ ላለፉት 17 ቀናት አገራችን የምትገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ሰፊና...

“ብታምኑም ባታምኑም ቀለበት ውስጥ ከተውናል” /ኤፍሬም እንዳለ/

“ንቀውናል፣ ደፍረውናል - ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል” ተብሎ ነበር ያኔ፡፡ ዘንድሮም ደግሞ ‘ብታምኑም፣ ባታምኑም’ የሚባል ነገር አይመጣም አይባልም፡፡ “ንቀውናል፣ ከበውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም ቀለበት ውስጥ ከተውናል”...

ቴዲ አፍሮ በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ዝግጅቶቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ አስታወቀ

በአስመራ ሙዚቃዎቹን ማቅረቡ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ያሻሽላል ብሎ እንደሚያምን ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት በሰጠው ቃለ ምልልስ ገለጸ።«የሚያስፈልገን የፍቅር፣ ሰላም እና ይቅር ባይነት መንፈስ...

Poems