Amharic Posts
Home Amharic Posts
“የድሮዋ በረራ የአሁኗ አዲስ አበባ /ዶ/ር ሺመልስ ቦንሣ/
አዲስ አበባ፣ ከየት ወደየት?
"የድሮዋ በረራ (የአሁኗ አዲስ አበባ) የአምሃራ፤ ጉራጌ እና ጋፋት ክርስትና ተከታዮች ይኖሩባት የነበረች ከተማ ነች"
በመጀመሪያ
የዛሬ አንድ መቶ ሠላሳ አንድ አመት...
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢየሩሳሌም “የእሥራኤል ዋና ከተማ ናት” በማለታቸው አካባቢው ሁከት ተቀሰቅሷል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ኢየሩሳሌምን እንደ እሥራኤል ዋና ከተማ በይፋ ዕውቅና ሰጥተው ቴል አቪብ የሚገኘውን የአሜሪካ ኤምባሲም ወደዚያው የማዛወር ዝግጅት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ነባር መንደሮችን አሁንም አፈርሳለሁ አለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ባለፉት ሁለት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል በገጠመው ሰፊ ተቃውሞ ምክንያት አቁሞት የነበረውን የከተመዋን ጥንታዊ መንደሮችን አሁንም ለማፍረስ መዘጋጀቱን...
ኬንያ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገባት ማቀዷን ገለጸች
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ኬንያ እ.ኤ.አ በ2027 የመጀመሪያውን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ ማቀዷን ገለጸች።ኬንያ እቅዷ የሚሳካ ከሆነ ከደቡብ አፍሪካ ቀጥላ ሁለተኛዋ አፍሪካዊት የኑክሌር...
አራት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ፈቃድ ሳያወጡ በሳተላይት አማካይነት በሀገር ውስጥ ቋንቋ ፕሮግራማቸውን በሚያሰራጩ አራት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የህዝብንና የፓርላማውን እገዛ እንደሚያስፈልገው የብሮድ ካስት...
ሊያነቡት የሚገባ-የከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ምድብ ችሎት ውሎ /ጌታቸው ሽፈራው/
" ለእኔ ይህ ችሎት መፍትሄ አይሰጠኝም። መፍትሄ የማገኘው የስርዓት ለውጥ ሲመጣ ብቻ ነው። ከእስር ቤት ስወጣም እታገላለሁ!" ጌታሁን በየነ
"የምንበላው የተፈጨ አሸዋ ነው!" ባንተወሰን አበበ
የዛሬው...
ጀርመናዊ ቱሪስት ኢትዮጵያ ውስጥ ተገደለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፦ በአፋር ክልል አፍዴራ አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት አለፈ።
የበርካታ ቱሪስቶች መዳረሻ በሆነው ኤርታሌ አካባቢ ትናንት ማምሻውን በተፈጸመ...
ችሎት ማስከበር ወይስ ፍርሐት መፍጠር? /በቃሉ ፈረደ/
/የአማራ ክልል ዳኞች እና ዓቃቢያነ ህጎች ድምፅ የተሰኘ ገፅ ላይ የተወሰደ/
ጉዳይ ኑሮት ወይም ለመታደም ችሎት ከሚገኘዉ ሰዉ ዉስጥ አብዛኛዉ ችሎት ሲቀርብ የመፍራትና የመራድ ስሜት...
“ሌሎችን ነጻነት የሚከለክሉ እነሱም አይገባቸውም…” – የሊቢያው የባርያ ንግድ /ኤፍሬም እንዳለ/
“እኔ 800 ዲናር!”
“እኔ 1‚000 ዲናር!”
“እኔ 100 ጨመሬ 1‚100 ዲናር!”
“1200 ዲናር!”
አለቀ፡፡ በ1‚200 ዲናር የጨረታው አሸናፊ ታወቋል፡፡ ያሸነፈበትን እቃ ወይም ነገር ይቀበላል፡፡ ለጨረታ የቀረበው ጂ ፕላስ...
ኢትዮጵያ 27 የስደተኛ ካምፖችን ለመዝጋት መወሰኗን አስታወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፦ የኢትዮጵያ መንግስት 27 የስደተኛ መጠለያ ካምፖችን በአስር ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለመዝጋት ማቀዱንና ስደተኞችንም ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው እንዲኖሩ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታወቀ።ከደቡብ ሱዳን፣ኤርትራ፣ሶማሊያና...































