Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ በማይመጥኗት መሪዎች ብቻ ሳይሆን በማንመጥናት ዜጎችም ስለተወረረች ነው እዚህ የደረስነው
/መላኩ አላምረው/
ኢትዮጵያ... በማይመጥኗት መሪዎች ብቻ ሳይሆን... በማንመጥናት ዜጎችም ስለተወረረች ነው እዚህ የደረስነው። ማናችንም ይህችን ሀገር አንመጥናትም። ማናችንም በዚህች ሀገር ስም ለመጠራት ብቁ አይደለንም።
...
ሁሉም... መንግስትም...
ፍርድ ቤት በችሎት የተሰየሙትን ዳኛ እና ተከሳሾቹን ሊያከራክር ነው
/በጌታቸው ሺፈራው/
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ከችሎት እንዲነሱ አቤቱታ የቀረበባቸውንና የ4ኛ ወንጀል ችሎት የግራ ዳኛ ዘርዓይ ወ/ሰንበትና ተከሳሾቹን ሊያከራክር ነው።...
የአማራና ኦሮሚያ ክልል ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬም አመጽ ላይ ናቸው፤ የሰው ህይወትም ጠፍቷል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና፦/ ሰሞኑን የአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ መገደላቸውን ተከትሎ ትናንት የተጀመረው የአማራና ኦሮሚያ ክልል ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም እንደቀጠ ነው።በጎንደር፣ወልዲያ፣ባህር ዳር(ዘንዘልማ ካምፓስ)፣ወለጋ(ሻምቡ...
ኢህአዴግ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ ስብሰባ ተቀምጧል
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጪዎቹ ቀናት “ወሳኝ” የተባለለትን ውሳኔ ያሳልፋል።
ስራ አስፈፃሚው ያለፉትን ቀናት በስብሰባ ያሳለፈ ሲሆን በመጪዎቹ ቀናት አዳዲስ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ...
የታላቁ ንጉስ እምዬ ምኒልክ የመጨረሻ ስንብት /ያሬድ ሹመቴ/
"ያገሬ የኢትዮጵያ ሰዎች ልጆች ወዳጆች እግዚአብሔር የገለፀልኝን ምክር ልምከራችሁ፡፡ ምክሬንም እግዚአብሔር በልባችሁ እንዲያሳድርባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
አፄ ቴዎድሮስ የሞቱ ጊዜ ከሳቸው ጋር የነበረው ሰው ሁሉ ያንዱን...
በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚገኙ የአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች ጭንቅ ላይ ናቸው
በወልዲያ ዪኒቨርሲቲ ሦስት ተማሪዎች በአጋዚ ወታደሮች ተገለዋል።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፦ ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በሌላ አካባቢ ተማሪዎች ላይ የተጀመረው ግድያና ጭፍጨፋ ተጠናክሮ ቀጥሏል። አራተኛ...
የተቸካዮች ምክር ቤት /በውቀቱ ስዩም/
ትምርት በጨረስን ማግስት እኔና ፍቅር ይልቃል ፈረንሳይ
ለጋስዮን ኣካባቢ በዘጠና ብር ቤት መሰል ነገር ተከራይተን
እንኖር ነበር፡፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ወደ ቪድዮ ቤት ጎራ
እንላለን ፤ እነኩማር በዜማቸው...
“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ /ክንፉ አሰፋ/
"ዋሸሁ እንዴ?" (ነን ሶቤ) ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት...
በጉራጌ ዞን ይገነባል የተባለው የጤና፣ የትምህርትና፣ የግብርና ማዕከል ለምን ታጠፈ?
/በሥዩም ወርቅነህ/
አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኘው አንባገነን፣ አፓርታይድና ዘረኛው የወያኔ/ህወሃት-ኢህአዴግ ሥርዓት ህዝብ የሚፈልገውን ይቅርና የሥርዓቱ ጀሌዎች የለፈፉትን እንደማያሥፈፅም እሙን ነው። ይህ ደግሞ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልፅ...
እምነታችንን አንቋሽሸዋል፣ ፂማችን በላይተር አቃጥለዋል፣ ፂማችን በደረቅ ምላጭ ላጭተውናል።” #8ኛተከሳሽ ኢብራሂም ከሚል
/በጌታቸው ሺፈራው/
#እነመቶአለቃ ማስረሻ ሰጤ የተፈፀመባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ኮምሽኑ በተገቢው መንገድ እንዳላጣራ ገልፀዋል
~ተከሳሾቹ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ ጉዳዩን እንዲያጣራላቸው ጠይቀዋል
"ሰብአዊ መብት ኮምሽንን ፈርተነዋል። ለኢህአዴግ መረጃ...































