Amharic Posts
Home Amharic Posts
መንግስት ተጨማሪ 70 ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዓለማቀፍ ጨረታ አወጣ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ መንግስት ተጨማሪ 70ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት አለማቀፍ ጨረታ ማውጣቱ የተገለጸ።
አዲስ አድማስ እንደዘገበው ከጥቂት ቀናት በፊትም 400 ሺህ ቶን ስንዴ...
የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት በዳኛ ዘርዓይ ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ
/በጌታቸው ሽፈራው/
"ዳኛው በእንዲህ አይነት ግልፅ የሆነ ተቃራኒ አቋም ውስጥ ሆነው ከዚህ ጉዳይ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት ያለንን ተከሳሾች ጉዳይ ሚዛናዊ ዳኝነት ይሰጣሉ የሚል እምነት የለንም።
በእኛ...
የደም ዶሴ እና በኢትዮጵያ የፍትህ ስርአት ውስጥ ዘርአይ ወልደሰንበት እንደማሳያ
ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዴት ለፌዴራል ዳኝነት ተሾመ? እንዴትስ ዳኛ ሊሆን ቻለ? ከቀድሞው ፍትህ ሚኒስቴር (በአሁኑ ወቅት ተቋማችን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሚል የስም ለውጥ አድርጎና...
ኤመርሰን ምናንጋግዋ የዝምባብዌ ርዕሰ- ብሄር በመሆን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ከሦስት ሳምንታት በፊት በሮበርት ሙጋቤ አስተዳድር ከምክትል ፕሬዚዳንትነት ተባረው የነበሩት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሀገሪቱ ርዕሰ-ብሄር በመሆን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈጸሙ።
ምናንጋግዋ አዲሱ...
የ“ህዳሴው ግድብ” ለኢትዮጵያዊያንም እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ኢትዮጵያ እየገነባችው ያለችው የአባይ ግድብ(ህዳሴ ግድብ) ለኢትዮጵያዊያንም “ህይወት ወይም ሞት” መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም አስታወቁ።
ግድቡን...
እንዲያነቡት ይመከራሉ – ጎሠኛነት በባዶ ሜዳ /ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም/
በተለያዩ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሚደረገው ውይይትና ክርክር እንደተጠናቀቀ ተቆትሮ የአማራና የኦሮሞ ጎሠኛነት ትልቁ አንገብጋቢ ጉዳይ እየሆነ ነው፤ (ስለኢትዮጵያ ለማያውቅ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ...
አረረችን ያዬ በሳት አይቀልድም! /አገሬ አዲስ/
ትምህርት ወይም እውቀት ከመደበኛ ትምህርት ቤት ብቻ የሚገኝ አይደለም።ለእውቀት የተለዬ ቦታ የለውም። በቅርብ ከሚዳስሱት፣ ከሚቀምሱት፣ ከሚያሸቱትና በሩቁ ከሚያዩትና፣ከሚሰሙት፣ የተፈጥሮ አካል ሁሉ እውቀት ይመነጫል። ሌላው...
ህዝብ የመከራው ቀንበር ከብዶት ” በቃ ” ሲል /ነቢዩ ሲራክ/
ፕሬ.ሮበርት ሙጋቤ በክብር ስልጣን ላይ ወጥተው በውርደት ስልጣን ለቀቁ የሚለውን መረጃ ተከታተልን ። ጨቋኙ በውርደት ስልጣን ለቀቁ ፣ ተጨቋኙ ህዝብ አሸነፈ ! ...
ጦርነቱ የአፍሪካውያን ሳይሆን የአሜሪካና የአውሮፓ ጦርነት ነው! /ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ/
መግቢያ
ሻለቃ ዳዊት ብቻ ሳይሆን እንደሱ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ምሁራን በተለያየ ወቅት የዓለም አቀፍንም ሆነ የአገራችንን ፖለቲካ በሚመለከት በጽሁፍ መልክ አስተያየታቸውን ይሰጣሉ። በአቀራረባቸውም አንዳንድ የዋህ...































