Amharic Posts
Home Amharic Posts
አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት /በአብርሃም...
/ተሻሽሎ የቀረበ/
ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትዮጵያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትዮጵያውያን ፊደል እ.ኤ.አ...
የዚምባብዌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን በራሳቸው ፈቃድ ለቀቁ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የዚምባብዌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን በራሳቸው ፈቃድ መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ጃኮብ ሙንዴና ገለጹ።የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በጻፉት የስልጣን...
ፎቶና ታሪኩ (1) መስፍን ማሞ ተሰማ
በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበር
ያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረር
እንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበር
ጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደር
ይኸው የኛ ፎቶ ታሪኩን ይናገር።
*የተከበርክ አንባቢ ሆይ! ቀጣዮቹን ፎቶዎች በፅሞና እና በማስተዋል...
ብአዴን “እሹሩሩ”፣ /መሐመድ አሊ መሐመድ – የቀድሞ ፓርላማ አባል/
"የማያልፉት የለም ያ ሁሉ ታለፈ … ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው …" የሚለውን ዜማ ሁሌም በተመስጦ ነው የምሰማው፡፡ አዎ፣ ለዚያ አስቸጋሪ ወቅት፣ ለዚያ እልህ አስጨራሽ የትግል...
ብሔራዊ ጀግና የሆነዉን አህመዲን ጀበል ይመለከታል
/ቢቢኤን ህዳር 12/2010/
ጀግናዉ አህመዲን ጀበል በህክምና እጦት መሰቃየቱን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች ከተለቀቁ በሗላ በህዝብ ዘንድ የተቀሰቀሰዉን አለም አቀፍ ቁጭት ሁሉም አስተዉሎታል። ህዝቡም አስቸኳይ ህክምና ማግኘት...
በመቱ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ክልል የመጡ ተማሪዎች ግቢውን ለቆው እየወጡ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በመቱ ዩኒቨርስቲ ለወራት በተፈጠረ የጸጥታ ችግር ምክንያት ትምርህርት አለመጀመሩንና ተማሪዎችም የዩኒቨርስቲው ለቀው እየወጡ ነው ተባለ።
“እስካሁን ትምህርት አልጀመርንም፣ በአስተዳደሩ በደል እየደረሰብን...
የሶማሊያ ፓርላማ ለኢትዮጵያ ተላልፈው የተሰጡት የኦብነግ የአመራር አባል ህግ-ወጥ ነው አለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የሶማሊያ የፓርላማ ኮሚሽን ባለፈው ነሐሴ ወር ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው የተሰጡት የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴና ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር አቶ አብዲከሪም ሙሴ በህገ-ወጥ...
እውን በኦህዲድ አንደበት ሀገራዊ አንድነትን የሚሰብከው ህውሃት ነው? /ናፍቆት ገላው/
ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ህውሃት ስልጣኑን አስጠብቆ ለመቆየት ከሰራው የድራማ ብዛት አንጸር፣ በኦህዲድ አካባቢ ያየነውን የለውጥ እንቅስቃሴ ህውሃት ከጅርባ ሆኖ የዘውረው ነው ብሎ መጠርጠሩ...
የግራ ዳኛው በወልቃይት ጉዳይ አቋም የያዙ ሰው በመሆናቸው ብቻ ሳይሆን ትግሬ በመሆናቸው እንዲዳኙኝ አልፈልግም...
/ማህሌት ፋንታሁን/
የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን በከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ችሎት እየተከታተሉ የሚገኙ የወልቃይት ጉዳይ ኮሚቴዎች እና በሌላ መዝገብ የሚገኙ ተከሳሾች የግራ ዳኛው አቶ ዘርአይ ወ/ሰንበት...






























