Amharic Posts
Home Amharic Posts
4ኛ ወንጀል ችሎት በ24 አመቷ ወጣት ንግስት ይርጋ መዝገብ ላይ ብይን ሰጠ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ ላይ የጥፋተኝነት ብይን ዛሬ ሰጠ።
የ24 ዓመቷን ንግስት ይርጋን ጨምሮ አምስት ተከሳሾችን የያዘው...
እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ /በጌታቸው ሺፈራው/
ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ
ዕድሜ:_ 25
አድራሻ:_ አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር 1190
ስራ:_ ቧንቧ ጥገና
የታሰረበት ወቅት:_ነሃሴ 2008ዓም
መጀመርያ የገባበት ክስ:_ እፅ ይዞ መገኘት
ሁለተኛ ክስ...
የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውሀ ሀብት ሚኒስትሮች ያካሄዱት ስብሰባ ያለ ውጤት መበተኑ ታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውሀ ሀብት ሚኒስትሮች ትናንት በካይሮ የካሄዱት ስብሰባ ያለ ውጤት መበተኑ ታወቀ።
የሚኒስትሮቹ የሦስትዮሽ ስብሰባ ባለፈው ጥቅምት ወር በአዲስ...
ኦቦ ለማን ያናገራቸው እምነት – ወይንስ ስሜት /ይገረም አለሙ/
የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ ባህር ዳር ተገኝተው ከተናገሩት መካከል ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው የሚለው አስደማሚ ቃል የሚገኝበትን ክፍል በጨረፍታ የሰማሁት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛው...
ኢትዮጵያ ወስጥ የሚካሄደውን ህዝባዊ አቢተኝነት ግብጽና ኤርትራ ይደግፉታል ሲል ወያኔ ከሰሰ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ እራሱን “የብሄራዊ ደህንነት” ም/ቤት ብሎ የሚጠራው ተቋም አርብ እለት የመከረበት ሰነድ ይፋ ሆኗል። የጨቋኙን ስርዓተ-መንግስት እድሜ ለማራዘም ደፋ ቀና እያለ...
በሕወሐት አዝጋሚ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሴራ የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነት ትግል አይቀለበስም!!!
/ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ/
ሕወሐት/ኢሕአዴግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ጥልቅ ተሃድሶ የኢትዮጵያን ህዝብ በወታደራዊ አገዛዝ አፍኖ ለህዝብ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ሳይሞክር ለአለፉት ሁለት ዓመታት...
የሐውልቶች ፖለቲካ-ማሳሰቢያ፡ ቁም ነገር ይበዛዋል /ኢያስፔድ ተስፋዩ/
እንዲህ እንደዛሬው ‹‹ይታየኛል›› ባይ ፈልቶ በየቴሌቪዥን መስኮቱ በየቤታችን ከመምጣታቸው በፊት ነው አሉ......በደርግ ጊዜ..... ወንጌላውያን ሲፀልዩ...አንዱ ከመካከላቸው ‹‹ስላሴዎች ታዩኝ›› ‹‹ስላሴዎች ታዩኝ›› እያለ ጩኸቱን ያቀልጠዋል....... እንደምንም...
አስቸኳይ አዋጁ በሌላ መልክ መጣ
በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የስርዓቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የተካተቱበት የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ላይ የተከሰቱ ችግሮችን ይፈታል የተባለ አዲስ እቅድ አወጣ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣...
ዳንኤል ብርሃኔ ባልተለመደ የትግርኛ ፅሁፉ /ያሬድ ጥበቡ/
ዳንኤል ብርሃኔ ባልተለመደ የትግርኛ ፅሁፉ "በድርጅት ታዝዤ ነው በሚል በትግራዋይ ንብረትና ህይወት መቀለድ አይቻልም ፣ በግለሰብ ደረጃ ተጠያቂነት የጎላበት ወቅት ላይ ነን፣ ይህን ሃላፊነት...
“ያን እኔን አፋልጉኝ!” /ወለላዬ ከስዊድን/
የዘመኑን ፈሊጥ የመኖርን ምስጢር
ሳስተውለው ውዬ ቆሜ ስመረምር
ጥበቡ ገብቷቸው መሄጃውን አውቀው
መላ የጨበጡት ስሌት አስተካክለው
ከተጠቀሙበት ኃያል ብልሃቶች
አንዱ ማስመሰል ነው ለመኖር ከሰዎች
እንደውም አንዳንዱ ከማስመሰል አልፎ
በረቀቀ ጥበብ በተንኮል...































