Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሀዘን የቁጭት የምሬት የፀፀት የምፀት ደብዳቤ /ገጣሚ ማህሙድ እንድሪስ/
በጦርዎ ብርታት
እጅግ ለከበሩት
ያኔ ለሚፈሩት
አሁን ለታሰሩት ይድረስ ለሙጋቤ ፣
በጣም ያሳዝናል
ያጋጠመዎትን አስደንጋጭ ፈተና
የመታሰርዎን ድንገተኛ ዜና
ነግ በኔ ከማይሉ
ወሬ አቀባባዮች አሁን ሰማሁና
ወህኒ መውረድዎን በድሜዎ ፍፃሜ
ለጉድ ሲያናፍሱት
ከሀዘኔ በላይ እጅግ...
“ለመብትህ የምንታገልልህ ተራው አማራ…
"ለመብትህ የምንታገልልህ ተራው አማራ... እንኳን ወደ አማራ መናገሻ በሰላም መጣህ" አለኝ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ደመላሽ ትናንት ምሽት ባሕር ዳር እንደተገናኘን። አብሮት የነበረው የደመላሽ ጓደኛም...
የኢትዮጵያ የዘር ፖለቲካ /ቢኒያም አባተ/
የኢትዮጵያ መንግስት እያራመደ ባለው የዘርና ፖለቲካ የተነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ከመቸውም ጊዜ በላቀ እና ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የወያኔ መንግስት አሁን የኢትዮጵያን ህዝብ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልልና...
የ9ኙ የእግር ጣት ጥፍሮች በጉጠት የተነቀሉ ሲሆን ንቃይ ጥፍሮቼን… በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ
“በጉጠት የተነቀሉት የዘጠኙ የእግር ጣት ጥፍሮቸን ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት በፔስታል ይዠ ስሄድ በፖሊስ ተቀምቸ ለማስረጃነት እንዳይውሉ ተደርጓል።” አክቲቪስት ንግስት ይርጋ
በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ...
የጁምኣው አርበኛ! !!! መንግስቱ ዘገዬ
እንዴት ነህ አህመዲን፤
ገሞራው ከታቢ ። የጁምኣው አርበኛ ፤
አውቀዋለሁ እኔ ፤
አልሃምዱ ሚለውን ፤ ያንተን አማርኛ ፤
ዱኣማ ይዘናል፤ አላረፍንም እኛ ።
እንዴት ነህ ፈራኡል፤ የአህመዲን አሳሪ ፤
እንጃልህ...
የቢሮ ስልኬን አነሳሁ- ወደ ሀራሬ ደወልኩ /መሳይ መኮንን/
የቢሮ ስልኬን አነሳሁ። ወደ ሀራሬ ደወልኩ። ከወዲያ ማዶ ትህትና የተሞላበት የእመቤት፡ ወይዘሮ፡ የእናትነት ግርማ ሞገስ የተላበሰ፡ ረጋ ያለ ድምጽ ተሰማኝ። ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ።
''ጤና ይስጥልኝ...
ልደቱና ጆሲ በJTV – ቅንጅትን ማን አፈረሰው? /መሐመድ አሊ መሐመድ – የቀድሞው ቅንጅት ላዕላይ...
ይህ ጽሁፍ የንባብ ልምድ ላላቸውና ስለቀድሞው "ቅንጅት" መረጃ የማግኘት ፍላጎት ላላቸው ብቻ የቀረበ ነው፡፡ በርግጥ በዚህ ጉዳይ ላይ የግል አስተያየቴን ማቅረብ አለብኝ/የለብኝም በሚል ከራሴ...
ሊያነቡት የሚገባ – በፀረ ሽብር አዋጁ የተበተነ ቤተሰብ! /ጌታቸው ሽፈራው/
የፀረ ሽብር አዋጁ ሲወጣ በርካታ ትችቶች ቀርበውበታል። የመደራጀትና ሀሰብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚፃረር ገዳይ ሕግ ስለመሆኑ ብዙ ተብሎለታል። የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን የሚረገጡበት ሕግ ስለመሆኑ...
በሩሲያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የዓለም ዋንጫ የሚሳተፉ ሀገራት ተለይተው ታወቁ
ሩሲያን በምታስተናግደው በዘንድሮው የአለም ዋንጫ የሚሳተፉ 32 ሀገራት ተለይተው የታወቁ ሲሆን የምድብ ድልድላቸውም በመጪው ታህሳስ 1 ቀን በሞስኮ ይፋ እንደሚሆን የእግር ኳስ የበላይ ጠባቂ...
የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ? / መሳይ መኮንን/
ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን...































