Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከባሕር ዳሩ የአማራ-ኦሮሞ ሕዝቦች የምክክር መድረክ አንደበት! /መላኩ አላምረው/
"የአማራ እና የኦሮሞ ትልቅ ሐይቅ ነው፡፡ በሐይቁ ውስጥ ያሉ ሌሎች ነገሮች ሊረብሹን አይገባም፡፡
በኦሮሚያ ክልል አንድ አማራ ወንድ እና ኦሮሞ ሴት ተጋቡ፡፡ ወንድየው ኦሮምኛ አይችልም፡፡ ሴቷም...
የአቃቢ ህግ ሰበብ እስረኞችን ለአመታት… /ማህሌት ፋንታሁን/
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸውን በእስር ሆነው ከሚከታተሉት ውስጥ የአብዛኛዎቹ ጉዳያቸው ፍርድ እስኪያገኝ ሁለት እና ሶስት አመታት ይቆጠራሉ። ከዚህም የሚበልጥ ጊዜ የሚቆዩ አሉ። ጋዜጠኛ ሰለሞን...
የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ተመስርቶ ሳይውል ሳያድር ስልጣን መረከብ አለበት” ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
"በጉሽ ጠላ እየተገፋ ስልጣን ለቅቄያለሁ ማለት አይሰራም"
ተመስገን ዛሬ ቀዳሜ ጥቅምት 25/10 ከወጣው ሸገር ታይምስ መፅሄት ጋር ካደረገው ቃለ ምልልስ ላይ የተወሰደ።
ተመስገን ደሳለኝ "የመፍትሄ አፈላላጊ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥቅምት 30 ሊያደርግ የነበረውም ምርጫ በፊፋ ታገደ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥቅምት 30/2010ዓ.ም ሊያደርግ የነበረው ምርጫ በፊፋ መታገዱን ሪፖርተር የእግሊዝኛው ክፍል ዛሬ ዘገበ። ምርጫው የታገደውም የፊፋን የ”ምርጫ መስፈርቶችን”...
በዶ/ር መረራ ላይ ሁለት የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ /በጌታቸው ሺፈራው/
የፌደራል አቃቤ ህግ በኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓም ሁለት ምስክሮች አሰምቷል። ሁለቱም ምስክሮች ታህሳስ 14/2009 ዶር መረራ ማዕከላዊ ወንጀል...
የኛ ሰው በሄግ ችሎት /ክንፉ አሰፋ-ዘ ሄግ/
ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ...
የሃይገር ፍቅር /በእውቀቱ ስዩም/
(ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)
በቀደም እለት : " ወንድ ልጅ አይጣ" የሚል ጥቅስ ግንባሩ ላይ የተፃፈበት ሃይገር ባስ ተሳፈርሁ::
" ሃይገር ባስ " ባለም የመጨረሻው መናኛ አውቶብስ...
ኦሮሞና አማራ – ከትግል አጋርነት ባሻገር /መሀመድ አሊ መሀመድ-የቀድሞ የፓርላማ አባልና የህግ ባለሙያ/ጠበቃ/
ማን ነበር እነዚህን ትላልቅ/ግዙፍ ማህበረሰቦች "እሳትና ጭድ" ሲል ያሟረተባቸው? የሆነስ ሆነና እነዚህ ሰፋፊ ማህበረሰቦች እንደተባለው "አጥፊና ጠፊ" ቢሆኑ ከራሳቸው አልፎ ጦሳቸው ለሌላውስ አይተርፍም ወይ?...
በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ ቡድን ወደ ባህር ዳር ሊያመራ መሆኑ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ የልዑካን ቡድን ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ወደ ባህር ዳር ከተማ ሊያመራ መሆኑን ተነገረ።
የልዑካን ቡድንም...
ማነው አሳሪ? ማነው ፈቺ? /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
አግባብ ያልሆኑ እስሮች፣ ያልተጠበቁ ፍቺዎች እና የማይታመኑ የፍቺ ክልከላዎች ደጋግመው ቢከሰቱም ሁሌ እንደ አዲስ የሚያወያዩን አጀንዳዎች ናቸው። ኦቦ በቀለ ገርባ የታሰሩት የኦሮሞ ሕዝብን ጥያቄ...































