Monday, April 27, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts
video

የግንቦት ሰባትን የላስ ቭጋስ ህዝባዊ ስብሰባ በተመለከተ ከህብር ራዲዮ የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት ሰባት ለፍትህና ዲሞክራሲ በተለይ በላስ ቭጋስ በጥራው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የህብር ራዲዮ አዘጋጅ ምንም አይነት መቅረጸ ድምጽ እንዳይጠቀም መከልከሉን አስመልክቶ ህብር ራዲዮ የሚከተለውን...

እነ ለማ መገርሳ / መሳይ መኮነን/

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኦህዴድ መንደር የሚታየው ነገር የተለየ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ለመግለጽ ትንሽ ወደኋላ መንደርደር ግድ ይላል። በ1982ዓም የኦሮሞን ህዝብ ለመቆጣጠር እነ መለስ ዜናዊ...

‎በቡኖ በደሌ ለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን ለመደገፍ ተከፍቶ የነበረው የባንክ አካውንት እንዲዘጋ የደህንነት ቢሮው ትዕዛዝ...

/በስንታየሁ ቸኮል/ በኢሊባቡር መቱ በአማራ ተወላጅ ወገኖች በደረሰባቸው ጭፍጨፋ በጊዚያዊ በመጠለያ ካምፕ የሚኖሩ ተጎጂዎችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ በሀገር ውስጥ በተቋቋመ አስተባባሪ ኮሚቴ መሠረት ሰብዓዊ እርዳታ...

በባህርዳር ከተማ ጫት በየቦታው እንዳይቃም ተከለከለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የከተማዋ ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ በሰላም ይመኑ ለአማራ ብዙኃን መገኛኛ ድርጅት እንደገለፁት ከጫት ጋር ተያይዞ ህገ-ወጥ ንግድ ቤቶች ተስፋፍተዋል፡፡...

ለአቶ በቀለ ገርባ የፈቀደው የዋስትና መብት ታገደ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ለአቶ በቀለ ገርባ የተፈቀደውን ዋስትና አገደ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተፈቀደውን ዋስትና...

በንጹሃን ዜጎቻችን የተፈጸመውን ግዲያ፣ እስራትና መፈናቀል አጥብቀን እናወግዛለን /ተጋሩ ኢትዮጵያዊያን/

በንጹሃን ዜጎቻችን በተለያየ የሃገራችን ክፍሎች የተፈጸመውን ግዲያ፣ እስራትና መፈናቀል አጥብቀን እናወግዛለን! ኖቨምበር 2017 በኢትዮጵያ ላለፉት 26 ዓመታት በትረ ስልጣኑን የያዘው ህወሓት/ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ከፋፍሎ ለመግዛት ብዙ...

ኢትዮጵያ ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ የ14 ቀን ጸሎተ ምህላ እንዲታወጅ ወሰነ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ምልዓተ-ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ስለ ተከሰተው ግጭትና ስለደረሰው ጉዳት በመነጋገር፤ ከሚቀጥለው ሰኞ...

አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲፈቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት በወንጀል ተከሰው ጉዳያቸው ሲታይ የነበረው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ...

በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን...

የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ ጦርነቶችን አካሂዳ ያልተንበረከከች፤ ተገንብታ እዚህ የደረሰች ምድር፤ ከአብራኳ በወጡ...

“እኔ የተከሰስኩት ለምን አማራ ማንነት አቀረብክ ተብዬ ነው” ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

በዓቃቤ ህግ ማስረጃ ላይ የቀረበ የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መቃወሚያ "እኔ የተከሰስኩት ለምን አማራ ማንነት አቀረብክ ተብዬ ነው……………እኔ እንድከሰስ ምክንያት የሆነው በህገ ወጥ መንገድ በግዴታ የተነጠቀው...

Poems