Monday, April 27, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ ታሪክ ይቅር የማይለው አረመኒያዊ ተግባር ነው!!!

በሕወሐት፣ ኦህዴድና ኦነግ በተቀነባበረ ሴራ በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ ታሪክ ይቅር የማይለው አረመኒያዊ ተግባር ነው!!! (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ) አገዛዙ እያረጀና የመውደቂያ ዘመኑ...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ – ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው

• “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት...

ህዝባዊ አመፆችን ተከትሎ ገንዘብ ማሸሽ ተጀምሯል፤ 1.6 ሚሉዮን ዶላር በላይ ተያዘ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረውን ህዝባዊ አመፆች ተከትሎ የሀገሪቱ ገንዘብ በህገ-ወጥ መንገድ መውጣቱን ቀጥሏልየምንዛሪ መጠኑ ወደ 45 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ ከሀላፊነቴ <>አሉ ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ ብፁዕ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ የአቡነ ጳውሎስ ሞትን ተከትሎ ስድስተኛው ፓትሪያርክ ናቸው። የኢትዮጵያ የአገዛዝ ስርዓት ቤተ-ክርስቲያኒቷን የፖለቲካ...

በአዋሽ ሰባት መቆጣጠሪያ ጣቢያ ከ551 ሺህ ዶላር በላይ ሲያሸሹ የተያዙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ባለፈው ነሐሴ ወር በአዋሽ ሰባት መቆጣጠሪያ ጣቢያ ከ551 ሺህ ዶላር በላይ ሲያሸሹ ተገኙ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ። የምዕራብ ሐረርጌ ዞን...

የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ ተካሯል

ዋዜማ ራዲዮ- የድርጅቱ ብሔርተኛ ካድሬዎች ካልሆኑ በስተቀር እምብዛምም የሕዝብ አለኝታና ድጋፍ የላቸውም የሚባሉት አቶ አባይ ወልዱ የሕወሓትን የሊቀመንበርነት ቦታ ይዞ የመቀጠል እድላቸው ጠባብ እንደሆነ...

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ

"ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም" አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ "ፊልድ ወጥቷል" በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል (በጌታቸው ሺፈራው) ተከሰውበት ከነበረው የ"ሽብር ክስ"...

ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ፤ የኦሮሚያ – ሶማሌ ግጭትን፣ ማጣራታቸውን አስታወቁ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላ ኢትዮጵያዊያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት፣ አጣሪ ኮሚቴ ልከው ማጣራታቸውን ያስታወቁ...

የአሜሪካ ኤምባሲ በቅርቡ የተደካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ የሰው ህይወት መጥፋቱ እንዳሳዘነው ገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ የተደካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ የሰው ህይወት መጥፋቱ እንዳሳዘነው ገለጸ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ...

Poems