Monday, April 27, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን መካከል አብሮ የመስራት ተግዳሮቶችና እድሎች /በቶሮንቶ-ካናዳ/

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን መካከል አብሮ የመስራት ተግዳሮቶችና እድሎች በሚል ርእስ መኖሪያውን በአምስተርዳም ያደረገው የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ ገረሱ ቱፋ ተጋባዥ የሆነበት የውይይት መድረክ በቶሮንቶ-ካናዳ...

በአምቦ ከተማ የአጋዚ ወታደሮች ህዝቡን እየጨፈጨፉ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦  ከሁለት ቀን በፊት ህገ-ወጥ ስኳር የጫኑ ሰባት ተሽከርካሪዎች በአምቦ ከተማ አቋርጠው ለማለፍ ሲሞክሩ በቄሮዎችና ፖሊሶች ተይዘው በከተማዋ ወደሚገኘው ጅንአድ ቅጥር...

እኛ_ውጊያችን_ከህዝብና_ከፈጣሪ_ጠላት_ጋር_ነው!” እስረኛ የዋልድባ መነኮሳት ጥሪ!

/ሃብታሙ ምናለ/ ካላፉት ቀናት መካከል በአንዱ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው ያሉትን የዋልድባ በተለየ መጠሪያው የአብረንታት ገዳም መነኮሳት የኾኑት አባ ገ/ሥላሴ ወልደ ሃይማኖት ገ/መድኅን እና አባ...

ሰሞኑን በቡኖ በደሌ ዞን ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ከበደሌ ወረዳ ተፈናቅለው በበደሌ ከተማ የተጠለሉ ሙሉ በሙሉ ወደ መኖሪያ ቀያቸው እንደተመለሱ የተገለጸ ሲሆን በሌሎች አካባቢዎችም ያሉ ተፈናቃዮች በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት...

ሁለት እስረኞች በድብደባ ህይወታቸው እንዳለፈ የአይን እማኞች ለፍርድ ቤት ገለፁ /በጌታቸው ሺፈራው/

- "ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጠው የገደሉት፣ የእስር ቤቱ ኃላፊ እያለ ነው የተደበደብነው" - "ሁላችንም ዋስትና የለንም። በሚቀጥለው የእኔን የሞት ዜና ልትሰሙ ትችላላችሁ" - "ሳትፈርዱብን ገድለው...

የሽብር ክስ የቀረበባቸው አቶ ማሙሸት አማረ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያቸውን አቅርበዋል

በ25/11/2009 ዓ.ም በተጻፈ የክስ ማመልከቻ የፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የመሰረተባቸው የመኢአድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በቀረበባቸው ክስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያዎቻቸውን...

አንድነት ጠፍቶ ነው እንጂ ወያኔ ከወደቀ ቆይቷል /ከተማ ዋቅጅራ/

በይፋ የወያኔ መውደቅ የተጀመረበት ቀን የ1997 የምርጫ ግዜ ነው ። ህዝቡ ከዳር እስከዳር በመውጣት ህውአትን እንደማይፈልግ ያሳወቀበት ግዜ ነበረ። በነጻነት እና በዲማክራሲያዊ ስርአት ኢትያጵያን...

በሁለቱ ድርጅቶች ጥምር መንግስቱ ሊመሰረት ይችላል /በኤርሚያስ ለገሰ/

በብዙዎች ዘንድ ኦህዴድ አሁን የያዘውን አቋም አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ።በአንድ በኩል አባዱላ የወሰደውን እርምጃ እና የለማ መገርሳ ካቢኔ ከአንደበታቸው የሚወጣውን ኢትዬጲያዊነት በመመልከት እድል ሊሰጣቸው...

የምርጫ ስርዓቱ መሻሻል ጉዳይ /በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ/

ብዙ ሰው ችላ ብሎታል። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ግን "መደራደራቸውን" ቀጥለዋል። ከኢሕአዴግ ጋር እየተደራደሩ ያሉት ፓርቲዎች ምንም ሕዝባዊ ቅቡልነት/ውክልና የላቸውም ማለት ይቻላል። ለዚያ ነው "ድርድሩ" ጆሮ...

“አንዱ ቀበሮ ሌላው ተኩላ ሁለቱም ይበሉኛል …” /አዲስ ጀምበር/

የሕዝብ ፍላጎት ሁልጊዜም ሠላም፣ ዲሞክራሲ፣ ልማት እና ዕድገት የሕግ የበላይነት ናቸው። በተለያየ ምክንያት ሠላም ቢታወክ ሲሠሩ ውሎ በሠላም መግባት ቤተሰብን እና ንብረትን መጠበቅ አስቸጋሪ...

Poems