Monday, April 27, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የንግድ ድርጅቶች /መስፍን አርጋ/

መንደርድሪያ ይህ ጦማር ( article ) በንግድ ድርጅቶች ስያሜዎች ላይ የሚያተኩር ጦማር ሲሆን ዱኛዊ ቃሎች (economic terms ) ብሚል ርእስ የጦመርኩት ጦማር ተከታየ ጦማር ነው::...

“ኢትዮጵያ ኬኛ፣ ጣና ኬኛ …!” ድንቅ መንፈስ! /ነቢዩ ሲራክ/

“ጣና ኬኛ!” መልዕክቱ ከእንቦጭ አረሙ በላይ ነው የመለያየትና የመፈራረስን አደጋ ያከሸፈ መንፈስ ከኦሮሚያ “ጣና ኬኛ!” እያለ የተመመው ወጣት ክፉውን የእንቦጭን አረም ነቃቅሎ እንደማያስወግድ ግልጽ ነው። ጥቂት...

ገጣሚ ማህሙድ እንድሪስ ለተመስገን

ክህደት ነበር እንጂ ውሽት ነበር እንጂ ህሊናን አውሮ አካልን ጠፍሮ አንገት የሚያስደፋ መች ያስከስስ ነበር መች ያሳስር ነበር እውነትን ተጋፍጦ መናገር በይፋ ተመልከት ጀግናውን እስር እንግልቱን ስቃይ ፈተናውን ትዕቢት ድንፋታውን እምነቱን ጠብቆ አልፎታል በምፀት ከህሊና ውግዘት ከማንነት...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ዛሬ ጠዋት ተፈታ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያለ አመክሮ የሦስት ዓመት የእስር ጊዜውን አርብ እለት ቢያጠናቅቅም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች እንደማይፈታ ከገለጹ በሗላ ዛሬ...

“ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አይፈታም” የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የፍትህና የልዕልና ጋዜጦች፤ የአዲስ ታይምና ፋክት መጽሄቶች ባለቤትና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፃፋቸው ጹሁፎች ብቻ ተከሶ የሦስት ዓመታት እስር...

የኦሮሚያ ወጣቶች የተሳተፉበት ጣናን ከእምቦጭ አረም የማፅዳት ዘመቻ ሲደረግ ዋለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ትናንት የኦሮሚያ ክልል ወጣቶች 700 ኪ.ሜ በላይ አቋርጠው በጎንደር በኩል ባለው የጣና ክፍል ዘምተው የእንቦጭ አረምን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር...

የሳሙኤል አወቀ የግድያ ቅንብር /ሙሉቀን ተስፋው/

(ከደኅንነት ቢሮ የወጣ) ከብሔራዊ ደኅንነት አዲስ አበባ ሳሙኤል አወቀ እንዲገደል ትእዛዝ ባሕር ዳር ላለው የደኅንት ቅርንጫፍ ተላለፈ፡፡ ባሕር ዳር ያሉት የደኅንነት ሠራተኞች ሳሙኤል ስለመገደሉ እንጅ...

ቢሾፍቱ ለጣና የጻፈው ደብዳቤ! !!! /‎መንግስቱ ዘገዩ/

አካም አካም ጣና ፤ ያማሮቹ ማተብ ፤ የአባይ ባልንጀራ ፤ በውሃህ ገመገም ፤ ጨለማ ምትገልጥ ፤ ህልም የምታጠራ ፤ የጎጃም ማርሸት ፤ ያባይ ዳር ወለላ ፤ አፌ ይጣፍጣል ፤ ወንድም...

Poems