Monday, April 27, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በየ አስር ዓመቱ የሚደረገው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መራዘሙ ተጠቆመ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በኅዳር 2010 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው አራተኛው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ባልታወቀ ምክንያት ተራዘመ፡፡ለቆጠራው አስፈላጊ የሆኑ የሎጂስቲክ ግብዓቶችና አቅርቦቶች በአብዛኛው...

በአማራና ቅማንት ማህበረሰብ መካከል የተደረገው የህዝበ-ውሳኔ ውጤት ዛሬ ይፋ ተደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ እራሱን የ“ፌዴሬሽን ምክር ቤት” በማለት የሚጠራው የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚ ተቋም ለዘመናት በመከባበር አብሮ የኖረውን የአማራና የቅማንት ማህበረሰብን በመካከላቸው ቁርሾ ለመፍጠርና...

“እንቁጣጣሽ” በሚ ለው ሙዚቃዋ የምትታወቀው ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ባደረባት ህመም ምክንያት በለገሀር ጠቅላላ ሆስፒታል በህክምና ስትረዳ ቆይታ በዛሬው እለት ከረፋዱ ሦስት ሰዓት ላይ ህይወቷ ማለፉ...

እናታችን አሁን ቀና በይ /ታሪኩ ድሳለኝ/

እርጅናዋ እጥፍ ሆኗሉ። ህመም በየለቱ ያስቃስታታል። እምነቷ ግን ጠንካራ ነው። የልጇን ጉዳይ አሳለፋ ለሰጠችው ቅዱሱ ሚካኤል "ህስ የልጄ ነገር እንዴት ነው?" ስትሰለች ትልላለች። መታመሙ...

አማርኛ ከክርስቶስ ልደት በፊት /ዮፍታሔ/

የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ገና ምኑም አልተነካም። አብዛኛው ተቃጥሏል፣ ወድሟል። ከዚህ የተረፈው ተዘርፏል። በውጭ ሰዎች የተዘረፈው በየቦታው አለ። ነገር ግን ተተርጉሞና ለምርምር አመቺ በሆነ መንገድ ጸሐፍትና...

‘የሰሞኑ ንፋስ’ /በመሳይ መኮንን/

ነገሮች ጥሩ አይመስሉም። ንፋሱ ወዴት አቅጣጫ እንደሆነ ለመተንበይ የሚቸግር ግን አይደለም። የሆነ መስመር ግልጽ እየሆነ የመጣ ይመስላል። አሰላልፍ ላይ ማን ከማን እንደቆመ ምልክት መታየት...

የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  እንዳስታወቀው ከጥቅምት 1/ 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም በ15 ፐርሰን እንደሚቀንስ አስታውቋል። በዚህም መሰረት አንድ ዶላር...

የዳንኤል ክብረት ፀረ ሐራጥቃ ተሐድሶ ዘመቻ ቁማር! /ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው/

መቸም ለ26 ዓመታት የዘለቀውን የወያኔንና የመናፍቃንን የተቀናጀ ፀረ ቤተክርስቲያን ዘመቻ በተለይ አሁን ላይ ነገሮች በጣም ግልጽ በሆኑበት ጊዜ ለምእመናን ለመናገር መሞከር ለቀባሪው ማርዳት እንደሆነ...

ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ /ክንፉ አሰፋ/

      ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል።  ጫፍ ላይ ጉብ  ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር...

Poems