Monday, April 27, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበውን የውጭ ኃይሎች ጫናና ሴራ እንዴት ለመቋቋም ይቻላል? የራሳችን ጠላቶች ራሳችን ሆነናል...

በክፍል አንድ ያቀረብኩት አስኳል ሃሳብ እንዲህ ይላል። እኛ ኢትዮጵያዊያን የራሳችን አድርገን የምንቀበላቸው፤ የምንኮራባቸውና የምንመካባቸው መለያዎች አሉን፤ እንቀበላቸው፤ እንመንባቸው። ለተከታታይ ትውልድ እናስተላልፋቸው። እነዚህ መለያዎች በሌሎች...

የአለም ባንክ እውነትና ኩሸት! /ኤርሚያስ ለገሰ/

ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የአለም ባንክ ሪፓርት ብዙ የሚነግረን ቁምነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የሕውሐት አገዛዝ የገባበትን ማጥ ያሳየናል ። ይህም አገዛዙ ጊዜውን ጠብቆ ተፈጥሮአዊ ሞቱን...

ትውልድ ፈታኝ ቀውጥ!!! /አረጋዊ በርሄ/

“በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” እንዲሉ፣ በድረቅ የደቀቀው ህዝባችን፥ በኣሁኑ ወቅት ደግሞ በግጭቶች ሳብያ እያለቀ ነው። ሃገር ከባድ ቀውጥ ውስጥ ገብታለች። በእርስበርስ ግጭቶች ሳብያ ከድንበሩ...

ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ /ይገረም አለሙ/

አንተ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው- እግዚአብሄር ይይልህ ቀብረህ በሄድከው ቦንብ ታጫርሰናለህ፤ ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ  ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ...

ኢትዮጵያዊነት እንደዋዛ! /“የሀበሻ ጀብዱ” እና “የተደበቀዉ ማስታወሻ” መጻሕፍት ላይ የተደረገ ልዩ ዳሰሳ/

ስለሀገራችን ፖለቲካ ሳስብ ቀድሞ ወደአእምሮዬ የሚመጣዉ ኢትዮጵያዊነትና እንደሀገር የመቀጠል ሁኔታ ነዉ። የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የዲሞክራሲ አለመኖር፣ የመልካም አስተዳደር ዕጦት፣ ሥር የሰደደ ሙስና፣ ወያኔ መራሽ...

“የቴዎድሮስ ራዕይ” ትያትር – በኔ እይታ /ክንፉ አሰፋ/

በታሪከኛዋ አምስተርዳም ከተማ በሚገኝ አንድ የሲኒማ ማዕከል ውስጥ የሃበሻ ዘር ታጭቋል። ቲያትር ቤቱ ጢም ያለው ቲያትሩ ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት ነው። ወትሮውን በዚህ ሁኔታ ኢትዮጵያዊ...

መታወቂያ ላይ ” ብሔር” የሚለውን ለማስተካከል ረጅም ጉዞ የተጓዘው ያሬድ ሹመቴ

"በህገ መንግስቱም ብሔሬ እንዲጠቀስ የሚያስገድድ አንቀፅ የለም። " ከሶማሌ ክልሎች ግጭት ጋር ተያይዞ መታወቂያ ላይ ብሔር መስፈሩ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል። በተለይም መታወቂያ ላይ ያለ...

ህዝብ የሚጠየፋቸው ገዢዎች እና ክፉ በሽታቸው /ግዛቸው አበጋዝ- ሳሰካችዋን ካናዳ/

በኢትዮጲያ ታሪክ ውስጥ እንደወያኔ በህዝብ የሚጠላ ገዢ አላየሁም፤ አልሰማሁም እንዲሁም አላነበብኩም፡፡ በዚህ ወቅት ኢህአዴግን ሀገሪቱን የሚያስተዳድር መንግስት ብሎ እና ሹማምንቱን ደግሞ ህዝቡን የሚመሩ መሪዎቹን...

አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ /ክንፉ አሰፋ/

"አከ’ሲ" አለ ያገሬ ሰው፣ ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እንጂ ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር...

Poems