Amharic Posts
Home Amharic Posts
የመለስ እርኩስ መንፈስ (ኃይሉ ማሞ)
አቶ መለስ ዜናዊ የሞተበት 5ኛ ዓመትን አስመልክቶ ደጋፊዎቹ ውርሱን እንዘክራለን በሚል ባገኙት መገናኛ መንገድ ሁሉ ቅዱስነቱን ሲሰብኩ እየታዘብን ከርመናል።meles zenawi's gift ይህን ጊዜም በትዝብት...
ምንሽን /በእውቀቱ ስዩም/
የሰው አገር ሙጥኝ ብየ-በወጣሁበት እንዳልቀር
ሀገሬ ፍቅርሽ ሳበኝ -ግና ምንድር ነው ማፍቀር?
እንዳስመሳይ አዝማሪ -ካልሸነገልኩሽ በቀር
ከተወለድሁ እስተዛሬ ከጣትሽ መች ጎርሼ
ወተትሽን መች ቀምሼ
ወለላሽን መች ልሼ
ሲርበኝ
ጠኔ በቀኝ በግራ...
ዓለምን ከኒውክሌር ጦርነት የታደጋት የቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት የጦር መኮንን ስታኒስላቭ ፔትሮቭ አረፈ /ግሩም...
እ.ጎ.አ በመስከረም 26፣ 1983 … ስታኒስላቭ ፔትሮቭ በሶቭየት ሕብረት የኒውክሌር ጥቃት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ማዕከል ውስጥ በሥራ ላይ ሳለ ድንገት በኮምፕዩተሩ ስክሪን ላይ አንድ አስደንጋጭ...
ትግራይ ብቸኛዋ ችግር የሌለባት ምድር! /ሙሉነህ ዮሃንስ/
መስከረም 10 2010
በትግራይ ውስጥ ከ1993 ጀምሮ ለ17 አመት ምንም አይነት ግጭት ደርሶ አያውቅም። በተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ግን በወያኔ የተቀነባበረ ግጭት ጦርነትና አለመረጋጋት ሰፍኗል። በአንፃሩ...
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል የተከሰተውን ግጭት የሚያብራሩ አምስት ነጥቦች
በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከሃምሳ አምስት ሺ በላይ የሚቆጠሩ ዜጎችም ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ተገደዋል።
የኦሮሚያ ክልል...
የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር አካባቢ የተከሰተውን የጎሳ ግጭት አስመልክቶ መግለጫ አወጣ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር አካባቢ የተከሰተውን የጎሳ ግጭት አስመልክቶ መግለጫ አወጣ
በኦሮሚያ እና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች በተለይም በሐረርጌ...
ይድረስ የኢትዮጵያን አገራዊ ሏአላዊነት እና ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ነፃነት ለምታስቡ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ድርጅቶች በሙሉ
የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት
የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በጎንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን...
በሶማሌ እና በኦሮሞ የተከሰተው ግጭት ዋና ተዋናይ ወያኔ ነው /ጋዜጠኛ አበበ ገላው/
የጥላቻ ፖለቲካ ውጤቱ የከፋ መሆኑን ለማገናዘብ ትንሽ የታሪክ ገጾችን ማገላበጥ በቂ ነው። ሂትለር በአለማችን ላይ ተወዳዳሪ የሌለውን እልቂት የጫረው ጥላቻን በመስበክ ነበር። እኛ ታላቅ...































