Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ጠ/ሚ ሀለማርያምና አቶ ለማ መገርሳ ስልጣን እንዲለቁ ጠየቁ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ ሶማሊ ከልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ ዛሬ በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ እንደገለጹት፤ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት “የተባሉት” በአስቸኳይ ስልጣን እንዲለቁ ሲሉ...
ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ከ55 ሺህ በላይ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የሁለቱ ክልሎች ግጭት ሰሞኑን እንደ አዲስ አገርሽቶ በርካታ ሰዎች ሲሞቱ ከ55 ሺህ በላይ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ከሱማሊ ክልል በሀይል መፈናቀላቸው...
ጣምራ ቁስል ደራሲ፤ ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ (ዶ/ር) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
ደራሲ፤ ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ (ዶ/ር)
ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
ቀዳሚ፤
እነሆ ከጣምራ ቁስል በፊት “ቀይ አንበሳ” ነበረ። እነሆም ስለ ‘ቀይ አንበሳ’ ‘በማንኪያ’ እናቀምሳለን። እንዲህ ብለን፤ አልኻንድሮ ዴል...
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ዶክተር አበራ ሞላ እና የኢትዮጵያ ፊደል በኮምፕዩተር
/ከየሺሀሳብ አበራ/
መስከረም ጠብቶ አደዩ ሲፈነዳ፣ ከሚመጡ የመስከረም ትዝታዎች አንዱ ወደ ተማሪ ቤት ማዝገም ነው። ለምን መስከረም ግን ሁሌ እንደ ወር ህፃን ይጠባል? ጡት አይተውም...
የኬንያ ፖሊስ 60 ኢትዮጵያዊያንን አሰረ
የኬንያ ፖሊስ በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠው ናይሮቢ የደረሱ 60 ኢትዮጵያዊያንን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ትናንት አስታወቀ።እሁድ እለት ናይሮቢ መድረሳቸውን የገለጹት ስደተኞቹ በምስራቃዊ ናይሮቢ ካዮሌ በተባለ...
—በአዲሱ ዓመት ለጠባብ ብሄርተኞች እጃችን ላለመስጠት እንወስን— /ዶ/ር አክሎግ ቢራራ /
በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበውን የውጭ ኃይሎች ጫናና ሴራ እንዴት ለመቋቋም ይቻላል?
/ክፍል አንድ/
መነሻ
ኢትዮጵያ ሃገራችን ከሌሎች አገሮች የምትለይባቸው፤ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን የሚያኮሩ የታሪክ ሂደቶች፤ ቅርሶች፤ እሴቶች እና ልምዶች...
በአዲስ አበባ ቆሼ በድጋሚ የሰው ህይወት አጠፋ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ የሚጠራው የአዲስ አበባ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ በድጋሚ ተንዶ የአንድ ሰው ህይወት አጠፋ። ሐሙስ እኩለ-ቀን በአካባቢው የነበሩ ሁለት...
ኦሮሞ ላይ የዘመተው ማን ነው? /በጌታቸው ሺፈራው/
በኦሮሚያና ሶማሊ ክልል አካባቢ "የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል" የሚባል ንፁሃን ኦሮሞዎች ላይ ሲዘምንት እንደሰነበተ ኦህዴድም በግልፅ መናገር ጀምሯል። አብዲ የሚባለው የሶማሊ ክልል ሹም ካለው...
የምስራቅ ኢትዮጵያ የዛሬ ውሎ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በምስራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም የተለያዩ ኩነቶችን አስተናግዶ ውሏል።
በቆቦና ጨለቆ ከተሞች ሦስት ሰላም ባሶችና አንድ የነዳጅ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ፈርሶ ሊሰራ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አወቃቀር ፈርሶ በአዲስ መልክ ሊዋቀር እንደሆነ ባለስልጣናቱ ገለጹ። አዲሱ አወቃቀርም 9ኙ ክልሎችና ሁለቱን የከተማ መስተዳድሮች...































