Sunday, April 26, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያውያን ከኬኒያ ምን እንማራለን? /አሰፋ ምንተስኖት/

እንዴት በኬኒያ ሕግ ወይም ፍርድ ቤትና ዳኛ መንግሥትን ማዘዝ ቻለ? ለምን እና እንዴት ሥልጣን ላይ ያለ አንድ የአፍሪካ መንግሥት አሸንፌአለሁ ብሎ የፈነጠዘበት ምርጫ በፍርድ ቤት...

‹ሟች ወገኔ ገዳይም ወገኔ!› /ሙሉቀን ተስፋው/

‹‹ዋናው የቅማንት ሕዝብ ታሪክ እኮ አዲግራት ላይ ነው›› አቶ ነጋ ጌጤ ወያኔ በ1968 የወጠነውን ፕሮጀክት ቀስ በቀስ እስካሁን ያለማንም ከልካይ ሲያስፈጽም ቆይቷል፡፡ ለምን ያሉትን ሁሉ...

የዳበረ ሚዲያ ከሌለ፣ ሀገር የሌቦች መፈንጫ መሆኗ አይቀሬ ነው!

ከጥቂት ዓመታት በፊት የአክስዮን ማኅበራት ጋጋታ የኢትዮጵያን ህዝብ አስጨንቀውት ነበር። የተለያዩ የስራ/የልማት ዘርፎችን በአክስዮን ማኅበራት ተግባራዊ ስራ መሙላት መቻል፤ ለዜጎች፣ ለማኅበሩ አባላትና ለሀገር ያለው...

ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ ክንፉ አሰፋ

በነዚያ የነጠቡ ብዕሮች "ተራራውን ያንቀጠቀጠ" እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም ሊመጣ አይችልም። የ"ኢትዮጵያ" ስም ሲጠራ ብርክ እንደያዘው...

ዛሬ የቴዲ አፍሮ ሲዲ ምረቃ በሂልተን ሆቴል እንዳይደረግ ፖሊሶች በር ላይ ከለከሉ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ከብዙ መጉላላት በኋላ ለዛሬ ነሃሴ 28/2009 ዓ.ም ቀጠሮ የተያዘለት የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ሲዲ ምረቃ ስነስርዓት እንዳይካሄድ ተከለከለ፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች በከፍተኛ የመንግስት...

በኢትዮጵያዊው ኢንጂኒዮር የእምቦጭ አረምን የሚያጠፋ መሳሪያ ተሰራ

መሳሪያው የጣና ሃይቅን ከጥፋት ይታደጋል ተብሏል         /ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በጣና ሐይቅና በአባይ ወንዝ ላይ የተከሰተው እንቦጭ የተሰኘ አደገኛ አረም ማስወገድ...

በምስራቅ ሐረርጌ በኦሮሞና በሶማሌ ልዩ ሀይል ፖሊስ የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬ ማምሻውን ተብብሶ መቀጠሉ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በምስራቅ ኢትዮጵያ በመኢሶን ከተማ አቅራቢያ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ እንደሚገኝ ታወቀ።በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሞ ጎሳዎች መካከል በወሰን ምክንያት የተቀሰቀሰው ግጭት ለወራት መዝለቁ...

የፋሽሽቱ ወያኔ ጎንደርን የመከፋፈል አደገኛ ዘመቻ ኢትዮጵያን የማፈራረስ የመጨረሻው ደወል ነው (የጎንደር ሕብረት)

ይድረስ ለጎንደር ህዝብ (ቁጥር 13) ባለፉት ሶስት አመታት በተደጋጋሚ እንዳሳሰብነዉ የጎንደር ህዝብ በአንድነት ቆሞ በዉስጥም በዉጭም ያለዉ ኢትዮጵዮያዊ ሁሉ ተባብሮ የጠላትን ሴራ ለማክሸፍ ብቃት እንዳለዉ...

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ ውድቅ አደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነሐሴ 8/2017 የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውድቅ በማድረግ በሁለት ወር ውስጥ እንደገና እንዲካሄድ ዛሬ ውስኔ አሳልፏል፡፡ የሀገሪቱ ምርጫ...

ሰሜን ጎንደር በሦስት ስለመከፈሏ የክልሉ መንግስት ማረጋገጫ ሰጠ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የክልሉ መንግስት ኮሚንኬሽ ባወጣው መግለጫ የህወሓት የመበታተን ሴራ የጎንደር ህዝብ ጥያቄ ላማስመሰል የሚከተለውን፤ “የሰሜን ጎንደር ህዝብ በተደጋጋሚ ያነሳው የነበረ ጥያቄ...

Poems