Amharic Posts
Home Amharic Posts
የማላውቀው ሲሳይ አጌና! /ኤርሚያስ ለገሰ/
ባለፋት ወራት ” ሲሳይ አጌና!” በሚል የፌስቡክ ስም የተሳሳቱ መረጃዎች መዛመታቸው ይታወቃል። በዚህ ፌስቡክ ስም ከተስተናገዱት መረጃዎች መካከል አንጋፋው ኢትዬጲያዊ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ማረፋቸው፣...
15ኛውን በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ አሰራር ያሳሰባቸው ኢትዮጵያዊያን ያወጡት መግለጫ
እ·ፈ·አ· ከጁላይ 26 እስከ ጁላይ 29·2017 በጣሊያን ሮማ የተካሄደው ዝግጅት ከጅምሩ ድብቅ በሆነ አሰራርና የገዢውን ስርዓት ፍላጎት ለማሟላት ተብሎ ዝግጅቱ ሮማ እንዲሆን መወሰኑን ተከትሎ...
ኳስ እና የ”ቦይኮት” ፖለቲካ /ክንፉ አሰፋ/
በዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እና የአውሮፓ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫሎች ላይ የቦይኮት (እቀባ) ዘመቻዎች ተነስተው ነበር። የዘማቻዎቹን ውጤቶችም አይተናቸዋል። በዚች አጭር ጽሁፌ የማተኩረው በውጤቶቹ ላይ...
የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1916 – 2009ዓ.ም.
አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ በቀድሞው ባሌ ክፍለ ሃገር ልዩ ስሙ ከዱ በተሰኘ ስፍራ አባታቸው ኤጀርሳ በዳኔ እና ከእናታቸው ዮንዢ ወርቅ በለጤ ሰኔ 20 ቀን 1916...
አቶ ማሙሸት አማረ የሽብርተኝነት ክስ ተመሰረተባቸው
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የቀድሞው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚደንት የነበሩት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል...
አርቲስት ተስፋየ ሳህሉ(አባባ ተስፋየ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በኢትዮጵያ ራድዮና ቴሌቪዥን ለልጆች ተረት ሲያቀርቡ የምናውቃቸው አባባ ተስፋየ (ተስፋየ ሳህሉ) በተወለዱ በ94 ዓመታቸው ከዚህ አለም ዛሬ በሞት ተለይተዋል። አባባ...
ግብር በአምባገነን አገዛዝ /ዶክተር ታደሰ ብሩ/
ስለ አምባገነን አገዛዝና ግብር ሲነሳ መጥቀስ የምወደው የእውቁ ኢኮኖክስ ማንኩር ኦልሰን Dictatorship, Democracy, and Development ነው። ከዚህ ጽሁፍ በዛ አድርጌ ልጥቀስ።
===
ዘላን ወንበዴዎች /roving bandits/...
የሳኡዲ የምህረት አዋጁ አለመራዘሙን የሃገሪቱ ጋዜጦች አስታወቁ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የሳኡዲ የምህረት አዋጁ አለመራዘሙን የሃገሪቱ ጋዜጦች አስታወቁ
በጅዳ የሚገኘው የኢትዬጲያ ቆንጽል ጽ/ቤት ትናንት ባወጣው መግለጫ “የምህረት አዋጁ” ከሐምሌ 17/200ዓ.ም ጀምሮ በድጋሚ...
በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ ኮሚቴ ስምምነት ደረሰ /ቪ.ኦ.ኤ/
ዋሺንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብቶች ይዞታና አጠቃላይ አስተዳድር ከዩናይትድ ስቴትስ ፖሊሲ ጋር ለመቃኘት ያለመ ረቂቅ ህግ ዛሬ በህግ አርቃቂው የኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ...
ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስና መታሰራቸውን ይንገሩን /ክንፉ አሰፋ/
የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ - የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን መዘዝ አድርገው ለዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ሰጡዋቸው።
ኦቦ...































