Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከህንድ አየር መንገድ አውሮፕላን ጋር መጋጨቱ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ቦይንግ 767 የበረራ ቁጥሩ ET687 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከኒውደህሊ አዲስ አበባ ለመደበኛ በረራ ሲዘጋጅ፤ ቆሞ ከነበረ A320 የህንድ አየር...
ማለቂያ የሌለው የአግባውና አንጋው ተገኝ መከራ /የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት/
አግባው ሰጠኝ እና አንጋው ተገኝ፤ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በመቶ አለቃ ጌታቸው ስም የተከፈተው የክስ...
አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያሰፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በ2016 የተከሰተው “ኤሊኖ” ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ የአፍሪካ ሀገራት የአየር ጠባይ ለውጥ አስከትሏል።ይህን ተከትሎ በተለይ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ድርቅ በመከሰቱ በርካታ...
በኬንያ አጠቃላይ ምርጫ እየተካሄደ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ኬንያውያን ፕሬዚዳንታቸውንና የፓርላማ አባላትን ለመምረጥ ዛሬ ድምፃቸውን እየሰጡ ነው። ለሁለተኛ ዙር የሚወዳደሩት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ትናንት በቴሌቪዥን ባስተላለፉት መልዕክታቸው ምርጫው...
በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ወደ 9.4 በመቶ ወርዷል ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ሮይተርስ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ በሰኔ ወር 8.8 ፐርሰንት የነበረው የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ወደ 9.4 ፐርሰንት መውረዱን...
አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል ሃጎስን ያሳሰረ የስኳር ፋብሪካ ጦስ! /ዳዊት ከበደ ወየሳ/
የመንገድ ስራዎች ባለስልጣን ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል ሃጎስ በትላንትናው እለት በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል። አቶ ዛይድ የመንገድ ስራዎችን ኮንትራት ለቻይና ድርጅቶች በመስጠት፤...
“አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዛሬ ተነሳ” /ክንፉ አሰፋ/
በጥቂት የህወሃት ጋንግስተሮች የሚመራው ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው የመጀመሪያው አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን በሙሉ ድምጽ ወስኗል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ አዋጁን ጥሶት ከወጣ ግን ሰንብቷል።
በህዝብ ዘንድ...
በአዲስ አበባ ላይ የልዮ ተጠቃሚነት መብት ድንጋጌ ይዘት እና አንድምታው መንበሩ ከመሃል አራዳ
ወያኔዎች ስልጣን ላይ በቆዩባቸው አመታት ያጋጠማቸውን ፈተና ከሚወጡባቸው ስልቶ አንዱ፣ አዲስ አጀንዳ
ፈጥሮ የፖለቲካ ተቃወሞውን ትኩረት ማስቀየር ነው። የሚገርመው ነገር ይህ ዘዴ የስርዓቱን አድሜ በማስቀጠል
ስኬት...
የማለዳ ወግ…ግፍ ያልገታው፣ ያልተንበረከከው መንፈስ! /ነቢዩ ሲራክ/
የማለዳ ወግ…ግፍ ያልገታው፣ ያልተንበረከከው መንፈስ!
* ክምሩን የሀገር ሀብት ስርቆት ፣ ብክነት ሳስበው
* የግፍ መንገድ ፣ በጉድ ሀገር …
* እንኳንም ተፈታህ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ !
ክምሩን...





























