Amharic Posts
Home Amharic Posts
በኦሮሚያ ክልል የጅላ አበላትን የገደሉ ባለሰልጣናት ላይ ምርመራ እንዲደረግ ኢሰመኮ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ...
የኢጋድ ዋና ፀሀፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና አምባሳደር ድሪባ ኩማ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዛዝ ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢጋድ ዋና ፀሀፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና አምባሳደር ድሪባ ኩማ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል መጥሪያ እንዲደርሳቸው ነው ፍርድ ቤቱ ያዘዘው።
የመጥሪያ ትዛዙን...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኑን ዳግም ወደ በረራ መመለሱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 2011 ጀምሮ እንዳይበር የታገደውን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዛሬ ለ4 ሰዓት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አበረረ፡፡
አየር መንገዱ ወደ ታንዚያ...
ፈረንሳይ ኢትዮጵያን በመልሶ ግንባታና በአገራዊ የምክክር መድረክ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ ከፈረንሳይ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ፍሬድሪክ ክላቬር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ ቀጣናዊና...
መንግስት ከህወሓት ጋር ምንም አይነት ድርድር አለመጀመሩን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግስት በቅርቡ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በተናገሩት ንግግር ላይ ምላሽ የሰጠ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት ከ(ህወሓት) ጋር ድርድር አለመጀመሩን ዛሬ አስታወቀ።
የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን...
ግማሽ ሚልዮን ብር በሙስና ሲቀበል የተያዘው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በገቢዎች ሚንስቴር ውስጥ የኦዲት ባለሙያ ሆኖ ሲሰራ 1.5 ሚሊየን ብር ጉቦ ለመቀበል ተስማምቶ ግማሽ ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው...
የ9 የፌዴራል ፖሊስ አባላት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገንዳ ሪራ በተባለ ስፍራ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጎባ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ።
አደጋው የደረሰው...
በማዕድንና በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ከተሰማሩ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በማዕድንና በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ምርት ላይ ከተሰማሩ የእንግሊዝ እና የአውስትራሊያ ኩባንያዎች ጋር ምክክር መደረጉን ኢ/ር ተከለ ኡማ አስታወቁ።
በማዕድንና በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና...
በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቡድኑ ባለፉት አራት ቀናት በነበረው ቆይታ በሪያድ ከኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አመራሮች እና አባላት፣ ከሀይማኖት መሪዎች እንዲሁም የንግዱ ማህበረሰብ ጋር የተወያየ ሲሆን፣ ከሳዑዲ...































